28/05/2026
✨የቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ውበት በዘመናዊ መንገድ!* ✨
ለቤትዎ ወይም ለቢሮዎ ምቾት፣ ግርማ ሞገስ የሚያጎናጽፉ፣ በጥራት ደረጃቸው ከፍ ካሉ 100% ፖሊስተር (Polyester) ጨርቆች የተሰሩ የዚብራ ብላይንድስ (Zebra Blinds) መጋረጃዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል።
የመጋረጃዎቻችን ልዩ ባህሪያት፦
💯ከፍተኛ ጥራት ያለው ፖሊስተር ጨርቅ፦ ዘላቂ፣ በቀላሉ የማይቆሽሽ እና ለመንጻት እጅግ አመቺ የሆነ።
🔆የአልትራቫዮሌት (UV) ጨረር መከላከያ፦ የቤትዎን ዕቃዎች እና ወለል ከፀሐይ ብርሃን ጉዳት አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋል።
🗯የሙቀት መቆጣጠሪያ (Thermal Control)፦ የክፍልዎን የሙቀት መጠን በማስተካከል የኃይል አጠቃቀምን ይቆጥባል።
👁🗨አስተማማኝ Privacy፦ እንደፍላጎትዎ የብርሃን መጠንን እያስተካከሉ ሙሉ ደኅንነትዎን ይጠብቃሉ።
👍ጠንካራ የፒቪሲ (PVC) መገጣጠሚያዎች፦ ለረጅም ጊዜ ያለምንም ብልሽት የሚያገለግሉ ጠንካራ አካላት።
📐 በትክክለኛ ልኬት እና በጥራት እንገጥማለን!
📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ወሎ ሰፈር
🏢 ካይንድ ትሬዲንግ (Kind Trading) — ፍላጎትዎን በተሻለ ሁኔታ እናገለግላለን!
📞 አሁኑኑ ይደውሉልንና የቤትዎን ገጽታ ይቀይሩ! 0927322222