12/08/2026
🏝️ጉዞ ወደ ተወዳጇ ወንጪ ከአልፋ ሀይኪንግ ጋር (Alpha Hiking)
ያሉን ፓኬጅ ዝርዝር ፦
🚍 ጉዞ በ ኮስተር ባስ
🍽️ ቁርስ
🍽️ ምሳ
🗺 የአስጎብኚ
🧱 የተፈጥሮ የጭቃ ባዝ
🌊 የተፈጥሮ ፍል ውሀ ባዝ
ተጨማሪ ከፈለጉም፦
🐎 የፈረስ ግልቢያ
⛵️ሀይቅ ላይ የጀልባ ጉዞ አሉን
በየሳምንቱ እሁድ ደርሶ መልስ
☎️ 09-80-59-42-42