07/01/2024
እነሆ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት የሆነ እርሱም ክርስቶስ ጌታ ተወልዶላችሗልና ደስ ይበላችሁ ሉቃ ፪ ÷ ፲፩
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !!!
በዓሉ የሰላም እና የፍቅር በዓል እንዲሆንላችሁ የልብ ምኞቴ ነው ፡፡
መልካም በዓል!!