07/01/2026
👉 ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!!
☛በዓሉ የሰለም፣ የፍቅር፣ የጤና፣ የደስታ፣ የበረከት እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት ያማረ በዓል ይሁንልን።
🎅 🎄 መልካም የገና በዓል!! 🎅 🎄
—————————————
🎅 🎄 Merry Christmas !!🎅 🎄