Magna tube/ማኛ ትዩብ

Magna tube/ማኛ ትዩብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Magna tube/ማኛ ትዩብ, Book shop, Addis Ababa.

12/08/2020

የማይታመን ፒስጂ ባበከነ ደቂቃዎች ሁለት ጎሎችን አስቆጠረ

12/08/2020

አትላንታ1 0 ፒስጂ ከእረፍት ተመልሰዋል
ኔይማር ከበረኛውጋ ተግናኝቶ የሳታቸው ሁለት ኳስ ፒስጂን ዋጋ እንዳያስከፍለው ያሰጋል
የመሐል ክፍሉ ሶስት አንድ አይነት ባህሪ ያላቸው
መያዙ በአትላንታዎች ብልጫ እንዲወሰድበት እንዲሁም የምባፔ አለመኖር ኔይማር ብቻ እንዲንጠለጠል አድርጎታል

የእለተ ረቡዕ የስፖርት ዜናዎችየባየር ሙኒኩ አለቃ ሀንሲ ፍሊክ ቲያጎ ወደ ፒረሚየርሊጉ እንዲያመራ ነግሮታል (metro) የማንችስተር ሲቲው ኳስ አቀጣጣይ ዴቫድ ሲልቫ ከሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎ...
12/08/2020

የእለተ ረቡዕ የስፖርት ዜናዎች
የባየር ሙኒኩ አለቃ ሀንሲ ፍሊክ ቲያጎ ወደ ፒረሚየርሊጉ እንዲያመራ ነግሮታል (metro)

የማንችስተር ሲቲው ኳስ አቀጣጣይ ዴቫድ ሲልቫ ከሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች በዃላ በሶስት አመት ውል ወደ ላዚዮ ያመራል (the guardian)

የአርሰናሉ አለቃ አርቴታ ዊሊያንን ካሰፈረመ በዃላ አሁን ደግሞ የ 28 አመትየአያክሱ መስመር ተጨዋች ፕሮምስን ማስፈረም ይፈልጋል(express)

ማንችስተር ዩናይትዶች ቡድኑ በሩኖ ፈርናንዴዝ ላይ ብቻ መንጠልጠሉ አሳስቧችዋል ለዚሕም በኤስሚላን የአንድ አመት ኮንትራት ብቻ የቀረው ሐካን ቻልሓኖግሉን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛሉ (tutto mercato)

ጁቬና አርሰናል በላካዜቴ ዝውውር ላይ እየተነጋገሩ ይገኛሉ ላካዜቴ ቀሪ ሁለት አመት ኮንትራት አለው (express)

ማንችስተር ዩናይትዶች የ ሳንቾ ፕላን ቢ ለማድረግ ቪንሰስ ጁኒየርን ከማድሪድ ጠይቀዋል (daily star)

ዴምቤሌ ማርሻልን ስለማንችስተር ዩናይትድ ጠየቀ ዩናይትዶች እንደ ሁለተኛ እቅድ እያዩት ይገኛሉ (mirror)

ቼልሲ ከባዮኮ ዝውውረ 40ሚ.ፓ ይፈልጋል (ESPN)

ማንችስቸር ዩናይትድ ከ ሲቪያ የሚያደርጉት ጨዋታ አጓጊ ሆኖዋል በ 2018 ሻምፒዮንስሊግ ሲቪያ ዩናይትድን ጥሎ ማለፉ አይዘነጋም

ዛሬ ከምሽቱ 4:00 በሻምፒዮንስ ሊግ በዘንድሮ የውድድር አመት አስደናቂ እግር ኳስን ለአለም ያሳዩት አትላንታዎች ከ ፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨወታ በጉጉት ይጠበቃል በአትላንታ በኩል ኮከብ ጎል አግቢያቸው ኢሊሲች አይሰለፍም በፒኤስጂ በኩል ቅዳሜ ቀለል ያለ ልምምድ ያረገው ምባፔ ሊሰለፍ ይችላል ማርኮ ቬራቲ ልምምድ ላይ ባጋጠመው የባት ጉዳት ላይሰለፍ ይችላል ዲማሪያ በቅጣት እንዲሑም መኒር በጉዳት ካቫኒ ደግሞ ኮንትራቱ በማብቃቱ አይሰለፉም
ማን ያሸንፋል ይገመቱ
ላይክና ሼር አይርሱ

11/08/2020

✅[ዛሬ የወጡ አዳዲስ ስፖርታዊ መረጃዎች]

>|| አርሰናል ለማቲዮ ጉንዶዚ £40m ይፈልጋል ፒኤስጂ የመሀል ሜዳውን ተጨዋች የማስፈረም ፉክክሩ ውስጥ ከገቡ በኃላ። [The Sun]

>|| ሊቨርፑል ኤቨርተን ቶተንሀም ና ዌስትሀም የ23 አመቱን የበርንማውዝ የክንፍ ተጨዋች ለማስፈረም ፍላጎት አላቸው። [Star]

>|| አርሰናል የባርሳውን የመሀል ሜዳ ኮከብ ፊሊፕ ኩቲኒሆ ጋር ለመነጋገር መዘግየትን መርጠዋል,

ምክንያቱም የ28 አመቱ ብራዚላዊ ኢንተርናሽናል ቅድሚያ በውሰት ባለበት ከባየርን ሙኒክ ጋር የቻምፒዮንስሊግ ዋንጫን ማሳካት ለይ ማተኮር ይፈልጋል። [Star]

>|| አሮን ራምሴ በአዲሱ አሰልጣኝ አንድሬ ፒርሎ በጁቬ ቤት ተፈላጊነት የለውም እና የ29 አመቱ ዌልሳዊ ኢንተርናሽናል ሌላ ክለብ ለመፈረግ ነፃ ነው። [Mirror]

>|| ማን.ዮናይትድ የ20 አመቱን ኢንግሊዛዊ ኮከቡን ጃደን ሳንቾ ወደ ኦልትራፎርድ ለማስኮብለል ሙከራውን ቀጥሎበታል, ዶርትመንድ ተጨዋቹ ለተጨማሪ አመት በክለባቸው እንደሚቆይ ቢገልፁም። [Mail]

>|| ኢንተር ሚላን የማን.ዮናይትዱ የ30 አመቱ ተከላካይ ክሪስ ስሞሊንግ የክረምቱ የዝውውር ኢላማቸው መሆኑን ገልፀዋል። [Gazzetta dello sport]

>|| የጁቬንቱሱ የመሀል ሜዳ ተጨዋች ብለስ ማቲውዲየሜጀር ሊግ ሶከሩን ክለብ ኢንተር ሚያሚ ሊቀላቀል ከጫፍ ደርሷል, የክለቡ ባለቤት ዴቪድ ቤካም ነው። [Goal]

>|| ቼልሲ ከባየር ሊቨርኩሰኑ ካኢ ሀቨርትዝ ጋር የአምስት አመት ኮንትራት ለይ ተስማምቷል ግን ክለቡ ለ21 አመቱ ለጀርመናዊው ኮከብ ዝውውር £90m እንደሀቀነ ገልፀዋል። [RMC Sport via Sun]

>|| አርሰናል የቼልሲውን መሀል ሜዳ ተጨዋች ዊሊያን ዝውውር አጠናቀዋል, የ32 አመቱም ብራዚላዊ የህክምና ምርመራውን ለማከናወን ተቃርቧል። [Standard]

>|| ቼልሲ የሪያል ማድሪዱን ግራ ተመላላሽ ሰርጂዮ ሪጉሊኦን ለማስፈረም ከላዚዮ ፉክክር ይገጥመዋል። [DiMarzio]

>|| ሊቨርፑል የመሀል ሜዳ ተጨዋቻቸው ሀሪ ዊልሰን ለይ £20m ዋጋ ለጥፈውበታል። የ23 አመቱ ዌልሳዊ በሊድስ, ኒውካስትል, ክሪስታል ፓላስ ና ሳውዝሀምፕተን ይፈለጋል። [Mirror]

>|| ሊዮን የቀድሞ የቼልሲ ክንፉ ተጨዋች በርትራንድ ትራዎሬን በዚህ ክረምት ለመሸጥ ይፈልጋሉ, የ24 አመቱ ቡሪኪና ፋሶ ኢንተርናሽናል በኒውካስትል, ሌስተር, ኤቨርተን ና ክሪስታል ፓላስ ተፈላጊ ነው። [Sky Sport]

>|| ማነንችስተር ሲቲ ለ32 አመቱ ተከላካያቸው ኒኮላስ ኦታሜንዲ £8m ሚያቀርብ ክለብ ካለ ተጨዋቹን በዚህ ክረም ለመልቀቅ ዝግጁ ናቸው። [Sun]

>|| ዎልቭስ ለአሰልጣኛቸው ኑኖ ስፔሪቶ ሳንቶስ የቀጣይ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ዘመን ከመጀመሩ በፊት አዲስ ኮንትራት እንደሚያስፈርሙት ተማምነዋል። [90Min]

>|| ሌስተር ሲቲ የባርሴሎናውን የ20 አመቱ ፖርቹጋላዊ ክንፍ ፍራንሲስኮ ትሪንካኦ የማስፈረም ትልቅ ፍላጎት አላቸው። [Fabrizio Romano via Leicester Mercury]

>|| አስቶንቪላ ና ክሪስታለ ፓላስ የኖርዊቹን አርጀንቲናዊ ኢሚሊአኖ ቡንዲአ ለማስፈረም ከተጨዋቹ ጋር ስማቸው ተያይዞ እየተነሳ ይገኛል። HITC via Sun]

ላይክና ሼር ማድርጎን አይርሱ

10/08/2020

የዛሬ ኢሮፓ ሊግ የተጠናቀቁ ጨዋታዎች
ኢንተር 2-1 ሌቨርኩሰን
ማን ዩናይትድ 1-0 ኮፐናገን
መልካም አዳር ይሁንላችሁ

የሰኞ አመሸሽ የወጡ የስፖርት ዜናዎቸ*ማንችስተር ዩናይትዶች በጁቬንቱስ መረጋጋት ያቃተውን ዳግላስ ኮስታን የሳንቾ ዝውውር የማይሳካ ከሆነ እንደ አማራጭ ለመለከቱት ይችላሉ (team talk)*...
10/08/2020

የሰኞ አመሸሽ የወጡ የስፖርት ዜናዎቸ
*ማንችስተር ዩናይትዶች በጁቬንቱስ መረጋጋት ያቃተውን ዳግላስ ኮስታን የሳንቾ ዝውውር የማይሳካ ከሆነ እንደ አማራጭ ለመለከቱት ይችላሉ (team talk)
*ሊቨርፑል የግራ መስመር ተከላካይ የሆነውን ኮስታስ ሲማካስን ከኦሎምፒያኮስ አስፈረመ (talk sport)
*አርቴታ ዊሊያንን ኢንዲያስፈርሙለት ቦርዱን ጠየቀ(ሚረር)
*ሊድስ ዩናይትድን ወደ ፕርሚየር ሊጉ ያሳደጉት ማርሴሎ ቤልሳ በዚሕ ሳምንት ኮንትራታቸውን እንደሚያራዝሙ ይጠበቃል(daily star)
*አሮን ራምሴ ባዲሱ የጁቬ አሰልጣኝ እንደማይፈለግ ተነግሮታል የፈለገውን ክለብም መቀላቀል ይችላል(mirror)
ሌሎችም መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ላይክና ሼር ያርጉ

የእለተ ሰኞ የስፖርት ወሬዎቾ*የአትሌቲኮ ማድሪድ ሁለት ተጨዋቾች የኮረና ቫይረስ ተገኘባቸው  በዚሕም ወደ ሊዝበን ለመጓዝ የሌሎች ተጨዋቾችን የምርምራ ውጤት እየጠበቁ ይገኛሉ(mail)*ቶትነሐ...
10/08/2020

የእለተ ሰኞ የስፖርት ወሬዎቾ
*የአትሌቲኮ ማድሪድ ሁለት ተጨዋቾች የኮረና ቫይረስ ተገኘባቸው በዚሕም ወደ ሊዝበን ለመጓዝ የሌሎች ተጨዋቾችን የምርምራ ውጤት እየጠበቁ ይገኛሉ(mail)
*ቶትነሐም የሳውዛምተኑን አማካይ ሆጅበርግን ለማስፈረም ተቃርቧል (evening standard)
*ቪያሪያሎች ጉንዶዚን ለማስፈረም ለአርሰናል ጥሪ አቅርቧል(team talk )
*በዚህ የዝውውር መስኮት ሮናልዶ ወጀ ፒስጂ ዲያብላ ወጀ ማድሪድ ሊያመሩ ይችላሉ
*አርሰናል የተከላካዩን መሰመር ለማጠናከር የሊሉን ብራዚላዊውን ተከላካይ ገብርኤል ማጋልሔስን በ 27ሚሊዮን ፓውንድ ለማስፈረም *እየቸነጋገረ ይገኛል(football.london)
ዛሬ የሚደረጉ የኢሮፓ ሊግ ጨወታዎች
ኢንተር ሚላን ከ ሌቨረኩሰን 4፡00
ማን.ዩናይትድ ከ ከፐንሀገን 4:00
ማን ያሽንፋል ውጤቱን ይገመቱ
ላይክና ሼር ማደረጎን አይርሱ

እሑድ የወጡ የዝውውር ወሬዎች*ዊሊያን ከሳባት አመት የ ቼልሲ ቆይታ በኋላ በቲውተር ገፁ ከክልቡ ጋር መለያየቱን አስታወቀ (ESPN)*ፔድሮ ወደ ሮማ ሊያመራ ነው (ሚረር)*ሊቨርፑል የ ኦሊምፒ...
09/08/2020

እሑድ የወጡ የዝውውር ወሬዎች
*ዊሊያን ከሳባት አመት የ ቼልሲ ቆይታ በኋላ በቲውተር ገፁ ከክልቡ ጋር መለያየቱን አስታወቀ (ESPN)
*ፔድሮ ወደ ሮማ ሊያመራ ነው (ሚረር)
*ሊቨርፑል የ ኦሊምፒያኮሱ የግራ መስመሩ ተከላካዩን 11.75$ ለማስፈረም ተቃርቧል(goal .com)
*አርሰናል የ ማርሴዬውን የ 25 አመት አማካዩን ለማስፈረም ቶትናሐም ነውካስትልንና ዌስተሐምን ተቀላቅሏል(talk sport)
በማንችስተር ዩናይትድ በጥብቅ የሚፈለገው *ሳንቾ እንግሊዝ ደርሷል የእረፈት ቀኑነ ለማሳለፍ በዛውም ለማንችስተር ዩናይትድ ይፈርማል ተብሎ ይጠበቃል(ሜትሮ)
ሌሎች መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ላይክና ሼር ያርጉ እናመሰግናለን

21/09/2018
21/04/2018

To day matchs
English fa cup
Manchester united vs Totneham 1:15 pm
English premier league
westbromwich vs liverpool 8:30
watford vs crystal palace 11:00
Germany bundesliga
RB leipzig vs hoffenheim 10:30
frankfurt vs Herta 10:30
hanover vs bayer munichen 10:30
stutgart vs werder bremen stutgart vs werder bremen 10:30
Dortumend vs bayern leverkusen Dortumend vs bayern leverkusen 1:30
Spanish laliga
Eibar vs getafe 8:00
Celta devigo vs valencia 11:15
Spain copadelrey
sivilla vs Barcelona 4:30 pm

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Magna tube/ማኛ ትዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Magna tube/ማኛ ትዩብ:

Shortcuts

Share

Category