Only Original

Only Original Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጲያዊ። መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን። ከ ኦንሊ ኦርጅናል ቲም
13/09/2023

መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጲያዊ።

መጪው ዘመን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ያድርግልን።

ከ ኦንሊ ኦርጅናል ቲም

22/08/2023

✨ ኦንሊ ኦርጅናል ዋና ቢሮው ካናዳ የሚገኝ የ ኦንላይን ግብይይት አገንግሎትን የሚሰጥ ድርጅት ነው።

✨ የ ኦንሊ ኦርጅናል መገበያያ ድህረገጽ ላይ የተለያዩ የ ቆዳ መንከባከቢያ እቃዎችን መሸመት ይችላሉ። መሸመት የሚፈልጉት ድህረ ገጻችን ላይ ከሌለ ደግሞ የሚፈልጉትን እቃ ፎቶ በ መላክ ማዘዝ ይችላሉ።

✨ በተጨማሪም

✨ መገበያየት ከሚፈልጉበት ማንኛውም የኢንተርኔት ሱቅ መሸመት የሚፈልጉትን እቃዎች መርጠው የ እቃዎቹን ዝርዝር በመላክ መሸመት ይችላሉ።

💫 ተልኮአችን 💫

✨ ያሉበት ሆነው ያሻዎትንና የሚያስፈልጎትን ነገር በዶላር እጥረት ሳይንገላቱ እንዲገበያዩ ማድረግ ነው። ካሁን በሁዋላ ውጪ ሃገር ሰው የለኝም ማለት አበቃል። ኦንሊ ኦርጅናል ስላለሎት።

Only Original brings you an opportunity to shop at countless stores in Canada from the comfort of your home. Visit our shop or website to view our selection.

Bringing the World of Online Shopping to Ethiopia! 🌍✨🇪🇹🛍️ Let us be your personal shopper! We're here to bridge the gap ...
03/07/2023

Bringing the World of Online Shopping to Ethiopia! 🌍✨🇪🇹

🛍️ Let us be your personal shopper! We're here to bridge the gap and help you explore a world of products from international brands, right here in Ethiopia. 💫

💳 No payment process? No problem! We handle all the transactions on your behalf, so you can shop stress-free. From fashion to electronics, home decor to beauty essentials, we've got you covered. 💯

💌 DM us your wishlist, and we'll make it happen! Start exploring the global marketplace from the comfort of your own home. 🌟

ከ ኦንሊ ኦርጅናል ጋር ገበያ ዛሬውኑ ይውጡ።

መልካም የእናቶች ቀን ለ ሁሉም እናት! በጥንካሬ እና በፍቅር እንዴት መምራት እና ማሳደግ እንደሚቻል ሁላችንም ከ እናቶቻችን የምንማረው ታላቅ ስጦታ ነው። 🌸 Wishing all the incr...
14/05/2023

መልካም የእናቶች ቀን ለ ሁሉም እናት! በጥንካሬ እና በፍቅር እንዴት መምራት እና ማሳደግ እንደሚቻል ሁላችንም ከ እናቶቻችን የምንማረው ታላቅ ስጦታ ነው።

🌸 Wishing all the incredible moms out there a Happy Mother's Day! Your love and dedication are an inspiration to us all. 💖✨

በዐሁኑ ሰዐት የተለያዩ ምርጥ የ ሺኢን አልባሳት በእጃችን ላይ ይገኛል። መሸመት የሚፈልጉትን አልባሳት፣ ጫማ ሆነ ጌጣጌጦችን የ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚያገኙት ሲሆን ያሻዎትን እቃ ያሉበት...
01/05/2023

በዐሁኑ ሰዐት የተለያዩ ምርጥ የ ሺኢን አልባሳት በእጃችን ላይ ይገኛል። መሸመት የሚፈልጉትን አልባሳት፣ ጫማ ሆነ ጌጣጌጦችን የ ቴሌግራም ቻናላችን ላይ የሚያገኙት ሲሆን ያሻዎትን እቃ ያሉበት ድረስ እናደርሳለን።

አድራሻችን ጎፋ መብራት ሃይል ከ VCC ህንጻ በስተቀኝ በኩል በሚያስገባው አስፋልት ሰላሳ ሜትር ገባ እንዳሉ ከቶፕ ፋሽን ጎን ያገኙናል።

በተጨማሪም ያሻዎትን እቃ ከ ሺኢን ድህረ ገጽ ለመገበያየት መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ስክሪን ሻት በ ማንኛውም የ ኦንሊ ኦርጅናል ማህበራዊ ድህረ ገጽ ላይ በመላክ ያሻዎትን እቃ ዛሬውኑ ይዘዙ።

የቴሌግራም ቻናላችንን ለመቀላቀል ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ።

https://t.me/OnlyOriginalEt

23/04/2023

ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታይ ሁላ መልካም የ ኢድ አል ፈጥር በዐል እንዲሆንሎ ኦንሊ ኦርጅናል ከልብ ይመኛል። ፈጣሪ ረመዳናችንን፣ ሰላታችንን፣ ሰደቃችንን ይቀበለን። ለቀጣይ ረመዳን በሰላም በጤና ያድርሰን።

መልካም የፋሲካ በዐል ለመላው ኢትዮጲያ ይሁንሎ ዘንድ ኦንሊ ኦርጅናል ይመኝሎታል።
16/04/2023

መልካም የፋሲካ በዐል ለመላው ኢትዮጲያ ይሁንሎ ዘንድ ኦንሊ ኦርጅናል ይመኝሎታል።

22/03/2023

Ramadan Mubarak ☪️ Fam!

ቆዳችንን እንዲያረጠብ እና እንዲያለሰልስ ተደርጎ የተመረተ ምርት ነው። ቆዳችን በድርቀት የሚያስቸግረን ከሆነ ይህ ምርት ቆዳችንን በማርጠብ እና በማለስለስ ውብ እና ጤናማ እንዲሆን ይረዳዋል።...
22/03/2023

ቆዳችንን እንዲያረጠብ እና እንዲያለሰልስ ተደርጎ የተመረተ ምርት ነው።

ቆዳችን በድርቀት የሚያስቸግረን ከሆነ ይህ ምርት ቆዳችንን በማርጠብ እና በማለስለስ ውብ እና ጤናማ እንዲሆን ይረዳዋል።

ለሁሉም የቆዳ አይነት የሚሆን

ቆዳችንን ካጸዳን በሁዋላ ምንም ነገር ሳንጠቀም ጠዋት እና ማታ መጠቀም የምንችል ሲረም ነው።

ለመሸመት ወደ ኦንሊ ኦርጅናል ድህረ ገጽ በማምራት ትእዛዞትን ዛሬውኑ ያስገቡ።

https://www.onlyoriginal.ca

ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ።...
13/03/2023

ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ። እርሶ የሚፈልጉትን እቃ ካላገኙ መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ፎት ለ ኦንሊ ኦርጅናል በማህበራዊ ግህረ ገጾቻችን ላይ በመላክ ይገበያዩ።

ጥያቄ ካሎት መልእክት ይላኩልን።

www.onlyoriginal.ca

መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን። በፕላኔታችን ላይ ላሉ ድንቅ ሴቶች ፍቅራችንን እና ሰላምታችንን እየላክን መልካም የ ሴቶች ቀን/አመት ይሆንሎት ዘንድ እንመኛለን። Happy Internatio...
08/03/2023

መልካም አለም አቀፍ የሴቶች ቀን። በፕላኔታችን ላይ ላሉ ድንቅ ሴቶች ፍቅራችንን እና ሰላምታችንን እየላክን መልካም የ ሴቶች ቀን/አመት ይሆንሎት ዘንድ እንመኛለን።

Happy International Women's Day. Sending our love and greetings to all the fantastic women on our planet.

#2023

ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ።...
06/03/2023

ኦንሊ ኦርጅናል ያሻዎትን ማንኛውም እቃ ከ አለም አቀፍ ሱቆች ኢትዮጲያ ሆነው እንዲገበያዩ የሚያደርግ የ ኦንላይን ሱቅ ሲሆን፣ ያሻዎትን የ ቆዳ መንከባከቢያ ምርቶች ከ ድህረ ገጻችን ይሸምቱ። እርሶ የሚፈልጉትን እቃ ካላገኙ መሸመት የሚፈልጉትን እቃ ፎት ለ ኦንሊ ኦርጅናል በማህበራዊ ግህረ ገጾቻችን ላይ በመላክ ይገበያዩ።

ጥያቄ ካሎት መልእክት ይላኩልን።

https://www.onlyoriginal.ca/online-store/The-Ordinary-Niacinamide-10-Zinc-1-p237307195

Address

Kassa Grand Mall
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Only Original posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Only Original:

Share