10/08/2026
🌙 ልዩ የቤተሰብ የክረምት ዑምራ ፓኬጅ
በመካ እና በመዲና ሁለት ጁምአዎችን የሚያካትት ከነሐሴ 28 እስከ መስከረም 3 የሚከናወን ዑምራ ላይ ከወዲሁ የርሶን ቦታ እንዲያዙ ምዝገባ ላይ እንገኛለን። ጉዞውን በአፍሪካ ቲቪ በፈትዋ ፕሮግራም የሚታወቁት ሼህ መሀመድ ጣሂር የሚመሩት ሲሆን፣ አስተባባሪዎች ፉአድ ሙሂዲን እና ሀሱን ናቸው። ፓኬጁ የፕሌን ቲኬት፣ ቪዛ፣ ለሀረም እጅግ በጣም ቅርብ የሆነ ሆቴል እና ታሪካዊ ቦታዎች ጉብኝት አጠቃሎ የያዘ ነው።
⚠️ ማሳሰቢያ፡ የሚቀሩን የቦታዎች ብዛት እጅግ በጣም ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ!
📞ስልክ ቁጥር፡ 0900578100 / 0912632378
📍አድራሻ፡ ቤተል አደባባይ (ታክሲ ተራ ፊት ለፊት)
Travel Company