Beacon Of Light Book Store

Beacon Of Light Book Store We are the official distributor of books from Salvation for All Nations Ministry (SFAN).

Our mission is to spread the light of God’s Word by providing life-transforming resources that inspire believers and non believers faith.

ሚሽን ሂርና!!!2,221 ትራክቶችንና 46 አዲስ ኪዳናት መፅሀፍ ቅዱሶችን👇👇👇👇👇👇በዛሬው ቀን በሂርና  ከተማ ለሚሰራው የወንጌል አገልግሎት ይሆኑ ዘንድ ለዘላለም ወንጌል ህብረት የወንጌል አ...
06/06/2026

ሚሽን ሂርና!!!
2,221 ትራክቶችንና 46 አዲስ ኪዳናት መፅሀፍ ቅዱሶችን
👇👇👇👇👇👇
በዛሬው ቀን በሂርና ከተማ ለሚሰራው የወንጌል አገልግሎት ይሆኑ ዘንድ ለዘላለም ወንጌል ህብረት የወንጌል አገልግሎት ክፍል አበርክተናል!!!

በ በሌሳ በአጫሞ በ ሀዲያ በፎንቆና በስልጤ አከባቢ ለሚኖረው የወንጌል ስርጭት 2090 በራሪ ወረቀቶች(ትራክቶች) እና 50 አዲስ ኪዳን መፅሀፍ ቅዱሶችን አበርክተናል።የእግዚአብሔር የአምላካች...
06/06/2026

በ በሌሳ በአጫሞ በ ሀዲያ በፎንቆና በስልጤ አከባቢ ለሚኖረው የወንጌል ስርጭት 2090 በራሪ ወረቀቶች(ትራክቶች) እና 50 አዲስ ኪዳን መፅሀፍ ቅዱሶችን አበርክተናል።

የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን እያልን ይህ የወንጌል ስራ የቅብብሎሽ መሆኑን እና የሁላችንም ድርሻ እንዳለበት የሚያመላክት ነው።

ስለዚህም ትራክቶቹን ከማተምና ከማሸግ ጀምሮ የሰራችሁ እንዲሁም ለወንጌል ስርጭት ህብረቶች እናደርስ ዘንድ በነፃ ከመልካም ልብ ጋር የሰጣችሁንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

Beacon Of Light Book Store

ሚሽን ድሬደዋና ሀረር Glory Gospel Revival ለተከታታይ 6ቀናት በሀረርና በድሬ ከተማ ለሚያደርገው የወንጌል ስርጭት ይረዳ ዘንድ 1000በራሪ ወረቀቶችን ወይንም/ትራክቶችን እንዲሁም...
06/06/2026

ሚሽን ድሬደዋና ሀረር
Glory Gospel Revival ለተከታታይ 6ቀናት በሀረርና በድሬ ከተማ ለሚያደርገው የወንጌል ስርጭት ይረዳ ዘንድ 1000በራሪ ወረቀቶችን ወይንም/ትራክቶችን እንዲሁም 30 የአዲስ ኪዳናት መፅሀፍ ቅዱሶችን በስጦታ መልክ ለህብረቱ መሪዎች አስረክበናል።
18ተኛ የ ልዩ ትጋት ቀናችን!!

Beacon Of Light Book Store

02/04/2026

ሰምተው ያውቃሉ????
Beacon Of Light Book Store Salvation for all nations ministries

30/03/2026

በ ሱልልታ ከተማ ለምትገኘው ፕራይቶሪየም የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ተጠማቂዎች የተደረገ የመፅሀፍ ቅዱስ ድጋፍ።

ለዱከም ሚሽን  ያስረከብናቸው በራሪ ወረቀቶች(ትራክቶች)በአግባቡ በ አገልግሎት ላይ እየዋሉ መሆኑን ተመልክተናል!!!የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን እያልን ይህ የወንጌል ስራ ...
22/03/2026

ለዱከም ሚሽን ያስረከብናቸው በራሪ ወረቀቶች(ትራክቶች)በአግባቡ በ አገልግሎት ላይ እየዋሉ መሆኑን ተመልክተናል!!!

የእግዚአብሔር የአምላካችን ስም የተባረከ ይሁን እያልን ይህ የወንጌል ስራ የቅብብሎሽ መሆኑን እና የሁላችንም ድርሻ እንዳለበት የሚያመላክት ነው።

ስለዚህም ትራክቶቹን ከማተምና ከማሸግ ጀምሮ የሰራችሁ እንዲሁም ለወንጌል ስርጭት ህብረቶች እናደርስ ዘንድ በነፃ ከመልካም ልብ ጋር የሰጣችሁንን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን።

Beacon Of Light Book Store

17/02/2026
16/02/2026

ቀጠሮ የማይሰጠው የነፍስ አድን ሥራ ነው‼️🥰💪

15/02/2026

ሚሽን ነጌሌ ቦረና

100 ምሉእ አማርኛ መፅሀፍ ቅዱሶች
200 አዲስ ኪዳናት
10,000 ትራክቶች በስጦታ መልክ በሰጠንበት
በ Zetseat Apostolic Reformation church Negelle borena መሪ መጋቢ ያስተላለፉት መልእክት

የወንጌል አጋሮቻችን ሁሉ የተባረካችሁ ሁኑ!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beacon Of Light Book Store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category