G.Dentamo

G.Dentamo I miss

01/07/2021

How?

05/12/2019
04/12/2019

ብልፅግና ፓርቲ ብዙዎች በሃሰት እንደሚወነጅሉት ሳይሆን ትክክለኛ ራዕይው የሚደገፍ ነው።

ሀሳብን በሀሳብ ሞግቶ ማሸነፍ እንጂ በተራ አሉባልታ የትም አይደረስም። ጠንካራ ፓርቲ መስርተህ ብልፅግናን መገዳደር እንጂ የሚያስፈልገው ፤ ብልፅግና አሃዳዊ ነው ወይም ብልፅግና እንደዛ ነው እንደዚ ነው እያልክ አታላዝንብን!

ብልፅግናን ለብልፅግና መሪዎችና ደጋፊዎች ተዉት! አንተ ስለራስህ ፓርቲ ፕሮግራምና ዓላማ ንገረን! እንሰማሃላን እንመዝናለን የሚመቸንን እንመርጣለን! ከዛ ውጪ ግን ከብትና እንስሳ ስላይደለን ዝም ብለን አንነዳልህም! ሰው ነንና እንጠይቃለን!

Address

Addis Ababa

Telephone

+251946372153

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when G.Dentamo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share