አዲስ ዜና

አዲስ ዜና kaayyoon keenya maamiltoota keenya Meeshaalee qulqulina qaban maamilootaan qunnamsiisu dha.

17/12/2024
ይህ ስብስብ በኢትዮጵያ ስም ምሎ የሚገዘት፣ የኢትዮጵያዊነት ደረጃ መዳቢ፣ ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚታገል ሀገር ወዳድ እንደሆነ ነበር የሚመፃደቀው። እነሆ ዛሬ እድሜ ለዶር አብይ እና የብልጽግና...
18/09/2023

ይህ ስብስብ በኢትዮጵያ ስም ምሎ የሚገዘት፣ የኢትዮጵያዊነት ደረጃ መዳቢ፣ ለኢትዮጵያ ሕልውና የሚታገል ሀገር ወዳድ እንደሆነ ነበር የሚመፃደቀው። እነሆ ዛሬ እድሜ ለዶር አብይ እና የብልጽግና አመራር፥ ስለብሔር ሲወራ ዘረኛ፣ ስለፌዴራሊዝም ሲነሳ ከፋፋይ ይል እንዳልነበር፤ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምስቅልቅል መንስዔው የብሔር ፌዴራሊዝም፣ መብትሄው ብብሔር የተራጁ ክልሎች ይፍረሱ፣ የብሔር ፌዴራሊዝም በህግ ይታገድ፥ በሚል ሲያደነቁር የነበረ የደም ነጋዴ ሁላ ይኸው ዛሬ ጭምብሉ ተገፎ ሰፈሩ ገብቶ ተወሽቋል።

በግጭት ነግዶ፣ ጥላቻን ኮትክቶ ዘርቶ፣ ጦርነት እምርቶ ሸቅሎ መኖር የለመደ ምላስ እንጂ ማሰቢያ ሕሊና፥ ሆድ እንጂ ማስተዋያ አዕምሮ የሌለው ስብስብ ለዘመናት እጠየፈዋለው የሚለውን ብሔርተኝነት፥ ጭንብሉ ሲወልቅ ተስባስቦ ከትሞበታል። መላው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ሲነቃባቸው አማራን በዙሪያው ካሉ ብሔሮች በማባላት ከጦርነት እንዳይላቀቅ በማድረግ መሸቀያ አድርገውታል። የአማራ ሕዝብ በነዚህ የደም ነጋዴዎች የሃሰት ፕሮፓጋንዳ በመታለል ከወንድም ሕዝቦች ጋር እየገባበት ያለውን ግጭት ቆም ብሎ ሊያስብበት ይገባል። የነሱ ኢኤምኤስ ገቢ እንዲያገኝበት የአማራ ክልል የጦር አውድማ መሆን የለበትም። ይህን እውነት ተረድቶ ቆም ብሎ ማሰብ ከክልሉ ነዋሪዎች ይጠበቃል። አሁንም አልረፈደም። ጃውሳውን አቁም በስሜ አትነግድ! ዲያስፖራውን ከፈለክ ናና እራስህ ተዋጋ! በማለት አሁንም ሰላሙን ማስፈን ይችላል።

#ጃውሳ



#ሰውዬው

የጃውሳው የንጹሃን ጭፍጨፋ በወለጋ ጊዳ አያናበወለጋ ጊዳ አያና አሸባሪዉ  #ጃውሳ ወደ ኦሮሚያ ድንበር ሾልኮ በመግባት በመኪና ሲጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችን ኦሮሞ ናችሁ፣ ባለግዜ ናችሁ በማለት ...
18/09/2023

የጃውሳው የንጹሃን ጭፍጨፋ በወለጋ ጊዳ አያና

በወለጋ ጊዳ አያና አሸባሪዉ #ጃውሳ ወደ ኦሮሚያ ድንበር ሾልኮ በመግባት በመኪና ሲጓዙ የነበሩ ተሳፋሪዎችን ኦሮሞ ናችሁ፣ ባለግዜ ናችሁ በማለት ብቻ ማንነትን መሰረተ ያደረገ ጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽፏል።

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆረጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን የፈሪ በትሩን ንፁሃን ላይ ሰንዝሯል ‼️


#ጃውሳ

ክበጃውሳው መካከል ያለው ክፍፍል ሰፍቷልበጃውሳው ቡድን መካከል የሚስተዋለው ክፍፍል ወደ  #መሰነጣጠቅ እያደገ ነው። በተለይም እስክንድር ነጋ   የሚል አደረጃጀት መፍጠሩን ተከትሎ ሁሉም መከ...
18/09/2023

ክበጃውሳው መካከል ያለው ክፍፍል ሰፍቷል

በጃውሳው ቡድን መካከል የሚስተዋለው ክፍፍል ወደ #መሰነጣጠቅ እያደገ ነው። በተለይም እስክንድር ነጋ የሚል አደረጃጀት መፍጠሩን ተከትሎ ሁሉም መከፋፈሉ ይታወቃል። አሁንም ቢሆን በእስክንድር ነጋ እና ዘመነ ካሴ ቡድን መካከል ያለው ልዩነት በጣም ከሯል። እነ እስክንድር ነጋ በሻለቃ ዳዊት በኩል በርካታ #ገንዘብ እያሰባሰበ ሲሆን ይህንን ገንዘብ በመጠቀም ከነዘመነ ካሴ እና ሌሎችም ቡድን #ታጣቂዎችን በገንዘብ በመደለል ወደ ራሱ እያስኮበለለ ነው የሚል ከፍተኛ ኩርፍያ ተፈጥሯል።

#ጃውሳ


የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆራጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን በወለጋ ጊዳ አያና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል ‼️   #ጃውሳ
18/09/2023

የመከላከያን በትር መቋቋም አቅቶት ተስፋ የቆራጣው ጽንፈኛው የጃውሳው ቡድን በወለጋ ጊዳ አያና ንፁሃንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጨፍጭፏል ‼️

#ጃውሳ

ክፍፍሉ ቀጥሏልበወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ጃውሳው መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከስቷል ይሔ ግጭት እየሰፋ እየሄደ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው።ምሬ ወዳጆ ከተለያዩ አረብ ሀገራት የተሰበሰ...
18/09/2023

ክፍፍሉ ቀጥሏል

በወሎ አካባቢ የሚንቀሳቀሰው ጃውሳው መካከል ከፍተኛ የሆነ ግጭት ተከስቷል ይሔ ግጭት እየሰፋ እየሄደ እንደሆነ መረጃዎች እየወጡ ነው።
ምሬ ወዳጆ ከተለያዩ አረብ ሀገራት የተሰበሰበን ገንዘብ ለግል ጥቅም እያዋለው ነው በሚል ከፈንታሁን ሙሀባው የከረረ ግጭት ውስጥ ገብተዋል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ ሀብታሙ አያሌው ለፈንታው ሙሀባ ሙሀባ በመደወል ከምሬ ወዳጆ ጋር መስራት አያስፈልግም፣ ገንዘቡን ብቻውን ሀብት እያፈራበት ነው በሚል ንዴት ገልጿል።

#ጃውሳ

በደቡብ ጎንደር ጃውሳው  ያልታሰበ ተቃዉሞ   ገጠመው ‼️በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ከተማ 32 የሀገር ሽማግሌዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ጃውሳዎችን "ከዚህ አካባቢ ውጡልን፣ እኛን አታ...
18/09/2023

በደቡብ ጎንደር ጃውሳው ያልታሰበ ተቃዉሞ ገጠመው ‼️

በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ከተማ 32 የሀገር ሽማግሌዎች በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ ጃውሳዎችን "ከዚህ አካባቢ ውጡልን፣ እኛን አታስደብድቡን፣ ወደ አካባቢያችሁ ተመለሱ፣ ተሳስታችሁ ሊሆን ይችላል፣ ካልሆነ ለመከላከያ ሰራዊት እጃችሁን ስጡ" ብለው ከአካባቢው አስወጥተዋቸዋል። የሀገር ሽናግሌዎቹ ገንዘብ በመሰብሰብ 1 በሬ ለመከላከያ ሰራዊት ሰጥተዋል።


#ጃውሳ

Address

Alge Sachi
Alge

Telephone

+251917029902

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share