19/08/2026
በዓለ ደብረ ታቦር (ቡሄ )
ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡
እንኳን ብረርሃነ መለኮቱ ለተገለጠበት ለበዓለ ደብረ ታቦር በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አምላክ ጥበቡን ይግለጥልን ! 🙏