Great Haramaya Unversity Students and Graduates

Great Haramaya Unversity Students and Graduates Ethiopia Harare

20/07/2023

ህጻኑ ልጃቸው በቢለዋ ሊወጋኝ ሲል ሳስቆመው "ተው አትከልክለው ያለቅሳል" ሲሉኝ ነው ዘመድ ቤት መሄድ ያቆምኩት

ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና ይዤ መጥቻለሁ!!Hiyab's Amazon👞👟🥾👠👖👗 Ethiopia🇪🇹 የሚፈልጉትን የጣሊያን የቱርክ እና የቪዬትናም ምርቶችን የወንድ እና የ...
22/04/2021

ሰላም የዚህ ቻናል ተከታዮች ዛሬ አንድ አስደሳች ዜና ይዤ መጥቻለሁ!!
Hiyab's Amazon👞👟🥾👠👖👗 Ethiopia🇪🇹
የሚፈልጉትን የጣሊያን የቱርክ እና የቪዬትናም ምርቶችን የወንድ እና የሴት አልባሳትን ሁሉ እዚህ በጣም ርካሽ በሆነ ዋጋ ማግኘት ይችላሉ እንዲሁም የሚፈልጉትን ሁሉ መግዛት እና ማዘዝ ይችላሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ እስከሉበት ቦታ ያለተጨማሪ ክፍያ እናደርሳለን ::
You can get all you want here, Italy's, Turkey's, and Vietnam's brand at a very cheap price and also you can buy and order whatever you want, we will deliver with in a short time without extra payment. please contact us Via : 👞👟🥾👠👖👗
call📶0987262869
please join to our telegram Chanel:https://t.me/joinchat/k8mRq-9do2JlNjBl
Free deliver
🚛🚖🚆🏠
LOVE YOU 😍

የቲከሮች ሃላፊ ፃዲቅ ሀረማያን የሚያስታውስ?😀😀😀ሚልካርዱ የተቀማበት መቼም እሱ ጋ ደጅ ጠንቷል።🙈🙈🙈🙈🙈 ቅጣት እንዲቀነስለት የተማፀነም አይጠፋም😂😂😂😂😂😂😂እኔ ግን አርፍጄ ካፌ ተዘግቶብኝ ...
21/09/2020

የቲከሮች ሃላፊ ፃዲቅ ሀረማያን የሚያስታውስ?😀😀😀
ሚልካርዱ የተቀማበት መቼም እሱ ጋ ደጅ ጠንቷል።🙈🙈🙈🙈🙈 ቅጣት እንዲቀነስለት የተማፀነም አይጠፋም😂😂😂😂😂😂😂

እኔ ግን አርፍጄ ካፌ ተዘግቶብኝ ኩሽና ገብቼ እንድበላ ተባብሮኛል😀😀😀🙏🙏🙏🙏🙏🙏

18/09/2020
እንኳን ደስ አላችሁ!የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች የምርቃት ስነስርዓት ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2013 ዓ.ም ዋናው ግቢ በሚገኘው አፍረንቀሎ አዳራሽ  የሚከናወን ስለሆነ የ2...
14/09/2020

እንኳን ደስ አላችሁ!

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የተማሪዎች የምርቃት ስነስርዓት ቅዳሜ መስከረም 9 ቀን 2013 ዓ.ም ዋናው ግቢ በሚገኘው አፍረንቀሎ አዳራሽ የሚከናወን ስለሆነ የ2ኛና 3ኛ ዲግሪ ተመራቂዎች በአዳራሽ በሚከናወነው ዝግጅት ላይ መገኘት ለምትፈልጉ እስከ ዕሮብ መስከረም 6/2013 ዓ.ም ድረስ ድህረ ምረቃ ትምህርት ዳይሬክቶሬት 025 553 0405/ 0109/ 0020/0320 በመደወል እንድትመዘገቡና ጋዋን እንድትወስዱ ጥሪ ቀርቧል፡፡

በአዳራሽ መግባት ለማትችሉ የምርቃት ስነ ስርዓቱ በዩኒቨርሲቲችን የዌብ ሳይትና የማህበራዊ ሚዲያዎች በቀጥታ የሚተላለፍ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

Congratulations!
To all 2019/20 graduating class Post Graduate students of Haramaya University!

The 2019/20 graduation ceremony will be held on 19th September 2020 at the Afran kallo Hall of the University. The University is honored to invite all PhD and MSc/Med/MA/MPH/LLM/MPH Degree graduates to attend the convocation ceremony. So, please contact the Post Graduate Directorate for the arrangements. Tel;- 025 553 0405/ 0109/ 0020/0320.

The Graduation ceremony will be transmitted live on www.haramaya.edu.et and our university’s pages. https://www.facebook.com/HRMUNIV and https://www.facebook.com/HU-FM-915-RADIO-521643204559281

Haramaya University, formerly known as Alemaya University, was established with the initiative of Emperor Haile Selassie in 1954 based on the need for modernizing Ethiopian agriculture in particular and education in general through the establishment of an agricultural college and training.

Good memories of Haramay University and places.Main campusGandajeVeterinary(institute of technology)AfaranqaloAdministra...
14/09/2020

Good memories of Haramay University and places.
Main campus
Gandaje
Veterinary(institute of technology)
Afaranqalo
Administration
Rawuda
None cafe
Sawa
Damara
DMC
Wing
Bate
Gandaboyee
I never forget this names 😂😂

ማነው ደደቡ ?--------------እስኪ በጥያቄ ልጀምር ፡፡ የዚህ IQ ጥናት የተካሄደው በእንግዚዘኛ ቋንቋ ነው ወይስ በግዕዘኛ ? አንድ እንግሊዛዊ ታዳጊን እና አንድ ኢትዮጵያዊን ታዳጊ ...
02/09/2020

ማነው ደደቡ ?
--------------

እስኪ በጥያቄ ልጀምር ፡፡ የዚህ IQ ጥናት የተካሄደው በእንግዚዘኛ ቋንቋ ነው ወይስ በግዕዘኛ ? አንድ እንግሊዛዊ ታዳጊን እና አንድ ኢትዮጵያዊን ታዳጊ በእንግሊዘኛ ቋንቋ መዝነህ ኢትዮጵያዊውን ደደብ ካልከው ልክ ነህ፡፡ ምክኒያቱም በግዕዝ ወይም በአማርኛ ቋንቋ ብትመዝናቸው እንግዚዛዊውም ደደብ ስለሚሆን ፡፡ እውቀት አንጻራዊ ነው ፡፡

በሌላ መልኩ ላስረዳህ በምስሉ ላይ ከምታያቸው እናት እና ኒውክሊየርን ከፈጠረው አንስታይን ፤ በ IQ ማን ይበልጣል ? አየህ ነጩ አለም እሱ በሚያውቀው እና በተረዳው ክበብ ውስጥ ወስዶ ይመዝንህ እና ደደብ ይልሃል፡፡ አንተም በሜዳህ ምህዋር ፤ በሃገርህ እሴትና በመንፈሳዊ ልእልና መዝነህ እሱን ደደብ ማለት እየቻልክ በማታውቀው ሜዳ አውርዶ ባሰመረልህ እንቧለሌ ውስጥ ከቶ ሲመዝንህ ሚዛኑ ላይ ወጥተህ ከቆምክ እንደ ጥጥ ትቀላለህ፡፡ ያም ሆነ ይህ ቅሉ እድሜ ልኩን በማያውቀው ቋንቋ ብቻ ሳይሆን በሞተ የትምህርት ፖሊሲ በዛም ላይ የሴራ ታሪክ ተቀምሞ የተጋተ ትውልድ በአለም ሁለተኛው ደደብ ቢባል አይገርምም የሚገርመው አንደኛ አለመሆኑ ነው፡፡

ዛሬም ቢሆን በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ እየኖርን በዘመናዊው አለም ደሃ ብንሆንም በመንፈሳዊው አለም ብልጹግ ነን፡፡ ነገር ግን መንፈሳዊ እሴት ለአይኪው መመዘኛነት አይበቃም፡፡ ለምን ብለህ ከጠየክ ነጩ አለም እሱ የሌለውን ነገር ሁሉ የማያስፈልግ አድርጎ የመቁጠር አባዜ ስላለው፡፡ አንተህ ኖሮህ እሱ የሌለው ነገር ካለ ፕሩፍ ያልተደረገ ብሎ ያጣጥልብሃል ፤ እሱ ኖሮት አንተ የሌለህ ነገር ካለ ለእሱ አንደኝነት እና የበላይነት ማስረጃ አድጎ ያቀርብልሃል፡፡ ሁሌ አንደኛ የሞሆን አባዜ የተጠናወተው ምእራቡ አለም በሰፈረው መስፈሪያ ደደብ ነኝ ብሎ የተቀበለው ህዝቤ ነው የሚያሳዝነኝ፡፡

አውሮፕላንም ስራ መንኮራኩር ሰውን እንድ ሰው ቆጥረህ ማሰብ እስካልጀመርክ ድረስ ያንተ ዘመናዊነት እና ምጥቀት ብቻ የአይኪው መለኪያ ሊሆን አይችልም፡፡ ይህንም በማስረጃ ላበጅልህ ፤ አፍሪካ በኮሬላ ወረርሽኝ በአስር ሚሊዮኖች ህዝብ ባለቀባት ዘመን እርዳታ ጠፍቶ ያ ሁሉ ህዝብ የአፈር ሲሳይ በሆነበት በዛው ጊዜ በአሜሪካን አንድ ግዛት ለውሾች ፋሽን ሾው ፕሮግራም ከ አራት ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ ያሶጣ ድግስ ተዘጋጅቶ እንድነበር ታሪክ ምስክር ነው፡፡ እጅጉን ነገሩን አስገራሚ የሚያደርገው በአፍሪካ በኮሬላ በሽታ ያለቁትን ህዝቦች ለማትረፍ ይፈለግ የነበረው ከ ሁለት ሚሊየን ዶላር በታች ነበር፡፡ ሁለት ሚሊየን ዶላር ለሰው ልጅ ህይወት ጠፍቶ አራት ሚሊየን ዶላር ለውሻ ፋሽን ሾው ያወጣ ማህበረሰብ ነው እንግዲ እኛን በአይኪው ሚዛን ደደብ ለማለት ጥናት ያጠናው፡፡

እኔ ብቻ ልኑር (survival of the fittest) እያለ የሰውን ዘር ከእንስሳ በታች የሚቆጥር እና አፍሪካዊ ሲሞት ዝንጀሮ ነው የሞተው እያለ ከሚያስብ የነጩ አለም የህዋ ሳይንስ ምጥቀት ይልቅ ፤ ለእንስሳ ጡት የሚያጠባ ሩሩህ የሆነው ማህበረሰብ አይኪው ለእኔ እጅጉን ይገዝፍብኛል፡፡

Haramaya is 10km west of Harar, on the road to Dire Dawa. It is located on Lake Haramaya a seasonal freshwater lake whic...
31/08/2019

Haramaya is 10km west of Harar, on the road to Dire Dawa. It is located on Lake Haramaya a seasonal freshwater lake which supports a population of flamingo, as well as other birds.[2]

Haramaya is the home to Haramaya University (formerly Alemaya University). The University was originally established as an agricultural technical college, with assistance from Oklahoma State University. Although classes started 5 November 1956, the University was formally inaugurated by Emperor Haile Selassie 16 January 1958. By 1967 Alemaya had telephone service.[1]

Based on figures from the Central Statistical Agency in 2005, Alemaya has an estimated total population of 15,317 of whom 7,796 are men and 7,521 are women.[3] The 1994 national census reported this town had a total population of 8,560 of whom 4,228 were males and 4,332 were females. It is the largest of three towns in Haramaya woreda.

በ 2016 እና በ 2017 በሀራማያ ዩኒቨርሲቲ ችግር በሚኖርበት ቀን እንደ ውሾቹ Ye Oromo ONG እንደ ድመቷ Amhara, Tigra, enam lela lijoch except Gambela
09/08/2019

በ 2016 እና በ 2017 በሀራማያ ዩኒቨርሲቲ ችግር በሚኖርበት ቀን እንደ ውሾቹ Ye Oromo ONG እንደ ድመቷ Amhara, Tigra, enam lela lijoch except Gambela

22/04/2019

Address

Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Great Haramaya Unversity Students and Graduates posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share