Ethio Wolaita

Ethio Wolaita yellaaga

‎‎ምርጫው ሲመጣ እንደ እስስት የሚቀያየርና የራሱ ጎሳ በማደራጀት ወላይታን ለመከፋፈል እየጣረ ያለ ጎሰኛውና ጽንፈኛው ወ/ማሪያም ልሳኑ‎‎ጎሰኛውና ጽንፈኛውን ወ/ማሪያም ልሳኑ ተለዋዋጭ ባህሪ...
03/05/2026


‎ምርጫው ሲመጣ እንደ እስስት የሚቀያየርና የራሱ ጎሳ በማደራጀት ወላይታን ለመከፋፈል እየጣረ ያለ ጎሰኛውና ጽንፈኛው ወ/ማሪያም ልሳኑ

‎ጎሰኛውና ጽንፈኛውን ወ/ማሪያም ልሳኑ ተለዋዋጭ ባህሪ ያለዉና ለአላማ ፅኑ ያለሆነ ጥቅመኛ ሰው ነው። ለአብነትም ምርጫ 2002 ጊዜ ኢሕአዴግ፣ ምርጫ 2013 ጊዜ እናት ፓርቲና ምርጫ 2018 ዎሕነን ይዞ የመጣ የአቋምና አላማ ፅናት ችግር ያለበት ወላዋይ ሰው የምንለው በምክንያት ነው። ቀጣይ 2022 በለላ አድስ ፓርቲ ይዞ እንደሚመጣ ጥርጥር የለውም።

‎ግለሰቡ በዚህ በሰለጠነ ዘመን ዘዉዳዊ የሆነ የጎሳ ዳይናሲቲ ለማቋቋም በዳሞት ጋሌና መላዉ ወላይታ የሱ ጎሳ በስፋት ባለባቸዉ ቀጠና ጭምር ዞሮ በመቀስቀስ እና ማደረጃት እኔን ፓርላማ አስገቡኝ ብሎ እየለመነ ይገኛል።

‎በለላ በኩል ማላና ዶጎላ ሳይሆን "የእኛ ብቻ ነው መንግስት መሆን ያለብን" በሚል ሴራ ህቡእ ቡድን ሰብሳቢ፣ ም/ስብሳቢ እና ዳባዋ ሰይሟል። ይህ አደገኛ ስለሆነ መላው የወላይታ ህዝብ መታገል አለበት።

በ2010 ዓ.ም የአገርቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የደረሰብንን አደጋ ለማፅናናት በመጡ ጊዜ ከወላይታ ህዝብ ባህልና እሴት ወጣ ባለ መልኩ የተከበረዉን መሪ የሰደበ ሥነምግባር የጎደለውና ለሰውም ክብር የሌለው ሰው ነው።

ሌላው አደገኛው ጉዳይ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት(አባ መላኩ) ጀምሮ ጥንታዊት ወላይታ ኦርቶዶክስ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማከፋፈል፣ ወላይታ ብቻዋን ሲኖዶስ ልኖር ይገባል፣ ከአዉደ ምህረት፣ ከማህሌትና ቅዳሴ የለሎች አከባቢ ሰዎች ማባረርና ሀብትን እኛ እንጠቀም በማለት የፅንፈኛ ቡድን መስርቶ እየተንቀሳቀሰ መገኘቱና ለዕጩና የቅስቀሳ ስራ እንኳን የአንድ ሀይማኖት አባላት ብቻ ያነጣጠረና የሀይማኖት እኩልነትን የማያምን ፓርቲ ያደራጀ መሆኑን ህዝቡ ማወቅ አለበት።

ሌላው ከጽንፈኛው ከህወሃት ጋራ በመሆን ተልዕኮውን በመቀበል ወላይታንና ሀገራችንን ለማተራመስ ገንዘብ ተመድቦ ለተ ቀን የሚሰራና የወደቀ የጁንታ አስተሳሰብ ተሸካሚ መሆኑና እንድሁም ምልክታቸዉም ጭምር የህወሓት ነዳፊ ንብ መሆኑንም ማሳያ ነው።

አንድ ሚልዩን መራጫ በወላይታ የለም የተባለው መላው የወላይታ ህዝብ በመሰማቱ በቁጭት በመውጣት ለመምረጥ መዘጋጀቱ ተሰማ_______ምርጫ ቦርዱ የወላይታ ህዝብ ቁጥር አንድ ሚሊዮን አይደርስም ...
29/05/2023

አንድ ሚልዩን መራጫ በወላይታ የለም የተባለው መላው የወላይታ ህዝብ በመሰማቱ በቁጭት በመውጣት ለመምረጥ መዘጋጀቱ ተሰማ
_______
ምርጫ ቦርዱ የወላይታ ህዝብ ቁጥር አንድ ሚሊዮን አይደርስም በቁጥር አናሳ ነው ያለው መላው የወላይታ ህዝብ ሰኔ 12/2015 ዓ.ም በነቂስ ወጥተው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ታማኝ የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል፡፡

ሰኔ 12 ዳግም የሚካሄደው ህዝበ ውሳኔ ለወላይታ ህዝብ ብዙ ትርጉም ያለው በመሆኑ ህዝቡ የማንነት ጉዳይ መሆኑን በመገንዘብ በነቂስ ወጥተው ነጭ ርግብን ለመምረጥ ተዘጋጅቷል፡፡

የወላይታ ህዝብ በነቂስ ወጥተው ነጭ ርግብን በመምረጥ በፖለቲካው፣ በኢኮኖሚ እና በማህበራዊው ተጠቃሚ እንዲሆኑ ታሪካዊ ኃላፊነትን ማውጣት ያስፈልጋል፡፡

አንዳንድ ጽንፈኞችና ጨለምተኞች ምርጫው ገና ሳይጠናቀቅ ማዕከል አንዴ ወላይታ አንዴ ደግሞ አርባምንጭ እያሉ ህዝቡን በውሸት መረጃ እያደናገሩ ይገኛሉ፡፡ ስለዚህ ህዝቡ መንግስት የህዝብ ፍላጎትን ያማከለ ትክክለኛውን መረጃ ይፋ እስከሚያደርግ ድረስ በትግስት መጠበቅ አለበት፡፡

የግል ፍላጓታቸውን ለማሳካት የሚሯሯጡ ግለሰቦች ከማዕከል ጋር ተያይዞ እየተሰራጨ ያለ መረጃ ያልተረጋገጠና ውሸት መሆኑም ታወቋል፡፡

22/01/2023
ከዬላጋ ቃታ የተሰጠ ምስክርነት አሸባሪዎቹ ጥጋቡ ማርቆስ፤ መንግስቱ ኦናሼና ተሰማ ባልቻ በጀግናው ተስፋዬ ይገዙ ላይ ያነጣጠሩት ውሸት ዜና ተቀባይነት የሌለው መረጃ ስለሆነ መቀበል እንደማይቻ...
06/09/2021

ከዬላጋ ቃታ የተሰጠ ምስክርነት

አሸባሪዎቹ ጥጋቡ ማርቆስ፤ መንግስቱ ኦናሼና ተሰማ ባልቻ በጀግናው ተስፋዬ ይገዙ ላይ ያነጣጠሩት ውሸት ዜና ተቀባይነት የሌለው መረጃ ስለሆነ መቀበል እንደማይቻል ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ያደረገው የወላይታ ዬላጋ አደረጃጄት አሳውቋል::

እኛ የወላይታ ዬላጋ ቃታ ስብስቦች ከጀግናው ወንድማችን ተስፋዬ ይገዙ ጎን ሆነን ትግላችን አሸባርውን የህወሓትና ሼኔ የውሼት ፕሮፓጋንዳን እንቃወማለን::

#ተስፋዬ ማነው??

ተስፋዬ ፈጣሪን የምፈራ ለእውነት የቆመ ለሕዝባችን ከፈጣሪ የተሰጠን ልዩ የወላይታ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ስጦታ ጀግና የወላይታ ሙሁር ነው::

አቶ ተስፋዬ ይገዙ ለወላይታ ህዝብ ልዩ ክብር ያለዉ ጀግና የወላይታ ልጅ ነዉ፡፡

አቶ ተስፋዬ ይገዙ ፀሐይ የሞቀዉ ሀገሩ ያወቀዉ ብዙ ምሁራኖች የተመሰከሩለት ጀግና የወላይታ ልጅ ነዉ፡፡

እሱ ስወለድም ጀግና ነዉ፣ ሙስና እና ህገ ወጥ ድርጊቶችን ስቃወም የነበረ ለህዘብ ስል ለስራዉ ልዩ ክብር የሚሰጥ የህዝብ ልጅ ነዉ። በርግጥም ለብዙዎች የሚያስጨንቃቸዉ የእሱ ጀግንነትና ማንነት ነዉ፡፡

አንዳንድ አልባልታ ወሬን የሚሰራጩ ግለሰቦች እንደሚሉት ሳይሆን አቶ ተስፋዬ የወላይታ ህዝብ ጉዳይ ያገበኛል ብሎ የተለያዩ መድረኮችን ረግጦ የወጣ ጀግና አመራር ነዉ፡፡

አሁንም ብሆን ለወላይታ ብሎም ለሀገር ህዝቦች ደከመኛ ሰለቸን ሳይል ያለእረፍት እየሰራ ይገኛል፡፡

ተስፋዬን ስንደግፊና ስንወድስ ለማጋነን ሳይሆን በምክንያት ነዉ፡፡ ወላይታ ባለፉት ሁለት ዓመታት በፖለቲካና በፀጥታ በሌሎች ህዝቦች ዘንድ በመጥፎ ስም ስትጠራ ከነበረበች ጊዜ በብዙ ትግል ቡኃላ አሁን የነበረችዉ ሠላምና ጣዕም ያለዉ የዱሮ የወላይታ ማንነቷን አምጥተዋል፡፡ይህ ደግሞ የሆነዉ ፋና ወግ የሆነዉ ታላቅ ከወላይታ ህዝብ ጋር በመተባበር ነዉ፡፡

አቶ ተስፋዬ ለወላይታ ህዝብ ልዩ ክብርና አከብሮት ያለዉ፤ ከኔ ክብር የህዝብ ክብር ይበልጠኛል ብሎ በተለያዩ መድረኮች ትግል ስያደረግ የቆየ አሁንም ብሆንም የወላይታ ህዝብ ጥያቄን ለማስመለስ ልዩ ትኩረት እያደረገ ይገኛል፡፡

ማንም ይሁን ምን በወላይታ ህዝብ ላይ የሚደረሰዉን በደልና ጭቆናን እቃወማለሁ ብሎ ደረቱን አዉጥተዉ የሚታገል ጀግና የወላይታ ልጅ ነዉ፡፡ ይህ ነዉ እዉነቱ

“ሆታ ማደናጌ ኬታ አሳ ከጣ ጌስ” እንደሚባለዉ አንዳንድ የFacebook አርበኞች ሰሞኑ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በሬ ወለደ አጀንዳ ቀርጾ ቁጭ በል ተነስ እያሉ ይጮሃሉ፡፡

ይህ ጩኸት ደግሞ ለእሱ ጀግንነትንና ጥንካሬን የሚገለጽ እንጅ ክብር የሚቀነስ አይደለም ምክንያቱም በዚህች ሀገር መልካም፤ ደግ እና ጀግና ሰዎችን በሌቦችና ፀረ-ሰላም ሀይሎች አይወዱትም፡፡

በመጨረሻም ወላይታ ብሎም ሀገርን ለማሸበር ሆን ብሎ Fake Account ከፍተዉ የተለያዩ አጀንዳዎችን ቀርጾ በሬ ወለደ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦች ከድርግታችሁ እንድቆጠቡ እናሳስባለን!!

ሰሰለዚህ ስለ ተስፋዬ ሰፋ ያለ ፁሑፍ ይዤ እመለሳለሁ ጀግና ይወደሳል ይከበራል ስለ ተስፋዬ ያሳልፍነው ሀያ ሰባት ዓመታቶች ይመሰከራሉ::ስለዚህ እኛ ደሞ ከታርክ ማህደር የገለበጠን ጀግናችን ማወደስ እንቀጥላለን።

22/08/2021
ህዝቡ አምኖ እኛን ሊመራን ሊያስተዳድረን ይችላል ያለውን መርጧልና  #በመግለጫ እና በpetition ጋጋታ የሚመጣ አንዳች ለውጥ የለም።6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በወላይታ የሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎ...
23/06/2021

ህዝቡ አምኖ እኛን ሊመራን ሊያስተዳድረን ይችላል ያለውን መርጧልና #በመግለጫ እና በpetition ጋጋታ የሚመጣ አንዳች ለውጥ የለም።

6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ በወላይታ የሁሉም ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተንቀሳቃሽ ታዛቢ በተገኙበት ቃለ-ጉባኤው ተይዞ ምርጫው በሰለማዊ መንገድ ተካሂዶ የድምጽ ውጤትም ተቆጥሯል።

ምርጫው እጅግ በጣም ደስ የምያሰኝ ዲሞክራሲ ያለበትና ለወደፍትም ተስፋ ሰጭነት የታየበት ሁኔት እንዳለ እንድያውም በሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የትኛውም አካላት ከ200 ሜትር በላይ ቆሞ የታዘበበት ታርካዊ ምርጫ ነበረ።

ህዝቡ በሁሉም ም/ጣቢያዎች ምንም ተፅዕኖ ሳይፈጠረበት እና ምንም ሳይሸማቀቅ የፈለገውን ፓርቲ የመረጠበትና መብታቸውን የተጠቀሙበት አግባብ መራጭ ህዝቡ ህያው ምስክር ነው።

በ11ኛው ሰዓት ላይ ግለሰቦች ተሰባስበው ምርጫው ተጨባብሯል የሚለው በወላይታ ህዝብ ላይ ወንጀል እንደማለት ነው።

አጋጣሚውን አንደ ተጠቅማችኃልና ዕድላቸው አንዴ የማይመለስ መዝገብ ላይ ተሳፍሯል። ወላይታ መርጣለች ይህ ነው እውነቱ!

29/03/2021

በወላይታ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ለ6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ለኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረቡ ዕጩ

ዶ/ር እንድሪያስ ጌታ
የት/ደረጃ፡- ፒ ኤችዲ
የት/ዓይነት፡- ግብርና ኢኮኖሚክስ
የስራ ሁኔታ፡- የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ
የሚወዳደሩበት፡- ኢፌዲሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
የምርጫ ክልል፡- በወላይታ ዞን ኪንዶ ኮይሻ-1 ምርጫ ክልል

Address

Wolaita
Azezo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Wolaita posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share