Tawon apartment

Tawon apartment Town apartment

http://www.tiktok.com/
08/01/2026

http://www.tiktok.com/

3 Followers, 1 Following, 4 Likes - Watch awesome short videos created by townaparetmnet

18/12/2025
ወቅቶች ፈትነውት በትጋት ያለፈ፤ስኬትን በቅድ መዝግቦ እየተራመድ እንሆ 16 ቤቶችን ሊያሳካ ፡ሶስት የልዩ መዋጮችን አልፎ ፡የአመቱ የመጀመሪያ ፊዝ የመጨረሻው መዋጮ ታሳስ ወር ደረሰ።
02/12/2025

ወቅቶች ፈትነውት በትጋት ያለፈ፤ስኬትን በቅድ መዝግቦ እየተራመድ እንሆ 16 ቤቶችን ሊያሳካ ፡ሶስት የልዩ መዋጮችን አልፎ ፡የአመቱ የመጀመሪያ ፊዝ የመጨረሻው መዋጮ ታሳስ ወር ደረሰ።

ወደ ህልማችን ጉዞ በቂ ስንቅ ያስፈልገናል፤እናም ወደቤታችን እንገባለን።
06/11/2025

ወደ ህልማችን ጉዞ በቂ ስንቅ ያስፈልገናል፤እናም ወደቤታችን እንገባለን።

የተከበራቸሁ ባለአክሲዮኖቻችን ፦ የያዝነው መንገድ ግልጽ ነው፡ቤት በዚህ መንገድ ወይንም በጋራ አክሲዮን መስርቶ  እየገነቡ በቀላሉ ለስኬት መብቃት ነው።መንገዱን አምነው ነገር ግን በአቅም ማ...
04/07/2025

የተከበራቸሁ ባለአክሲዮኖቻችን ፦ የያዝነው መንገድ ግልጽ ነው፡ቤት በዚህ መንገድ ወይንም በጋራ አክሲዮን መስርቶ እየገነቡ በቀላሉ ለስኬት መብቃት ነው።መንገዱን አምነው ነገር ግን በአቅም ማነስ ምክኒያት አብረው ባይጓዙም ፤በሽያጭ በማስተላለፍ መጠነኛ ጥቅም አግኝተው የተለዮን ትቂት ማይባሉት ናቸው። በሌላ መልኩ አማራጮችን ባለመመልከት የቆጠቡትን ገንዘብ እንዲመለስላቸው ለጠየቁ የመሀበሩን ጥቅም ባስከበረ መልኩ ስናስተናግድ ቆይተናል፡ይህም የቆጠቡትን ብቻ በመመለስ፡ይህ ተግባርም የሚያመለክተው የብዙዎች ሀብት የነበረው ወደ ትቂት ሰዎች ሲሰበሰብ ፡ጫና መፍጠሩ አይቀርም ፤ያዋጣነው ገንዘብ ግንባታላይ እየዋለ ፣ በማመልከቻ ለጠየቁት ደግሞ እየተመለሰ፤ ይሁን እና ጠያቂዎችን በወረፍችው መሰረት እናስተናግድ ዘንድ ለጉባኤው ተጨማሪ መዋጮ ተጠይቆ እስኪዎሰን በትግስት እንድጠብቁን ስናሳውቅ፤ ጠንካሮች ያለውን ጫና በመረዳት ውዝፍችሁን እንድታሰተካክሉ እና በቅርቡም በሚጠራ ጉባኤ በአግባቡ እንዲገኙ ጥሪ እናስተላልፍለን።

የ 2017 እቅድ ለ 32 ሰው የቤት ባለቤት የሚደረገው ስኬት እውን የሚሆነው የድርሻችንን  ስንወጣ እያስገነዘብነ፤ ለስኬቱ እንረባረብ።
05/04/2025

የ 2017 እቅድ ለ 32 ሰው የቤት ባለቤት የሚደረገው ስኬት እውን የሚሆነው የድርሻችንን ስንወጣ እያስገነዘብነ፤ ለስኬቱ እንረባረብ።

Address

Bahir Dar

Telephone

+251941703090

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tawon apartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tawon apartment:

Shortcuts

Share

Category