Dukem house sells and Rent

Dukem house sells and Rent Let's Do a business

29/07/2026
29/07/2026

Maal jettu mee??

05/06/2026

ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ለመከላከል ይህን ያድርጉ!
******
• ከባንክ ነው በሚል የሚደርስዎትን የስልክ ጥሪ ትክክለኛነት ወደ ባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ወይም ወደ 951 በመደወል ሳያረጋግጡ ምንም ዓይነት እርምጃ አይውሰዱ፣
• የባንክ መረጃዎን በስልክ ለማንም አይስጡ፣
• የባንኩን መተግበሪያዎች (Apps) ከ Play Store እና App Store ብቻ አውርደው ይጠቀሙ፣
• የዲጂታል የባንክ አገልግሎት የሚስጥር ቁጥርዎን ለማንም አያሳውቁ፤ ሞባይል ስልክዎ ላይ ወይም ማንኛውም ነገር ላይ አይፃፉ፣ ጠንካራ የሚስጥር ቁጥር ይጠቀሙ፣
• ከማህበራዊ ሚዲያ ጓደኛ የሚመጣን የእርዳታ ጥሪ በጥንቃቄ ይፈትሹ፣
• በሌላ ሰው ተጠልፈው ሊሆን ይችላል እና በዲጂታል የመልእክት መለዋወጫ ዘዴዎች ከሚያውቁት ሰውም ቢሆን የሚደርስዎትን የገንዘብ ላክልኝ ጥያቄ ስልክ ደውለው ሳያረጋግጡ ምላሽ አይስጡ፣
• ከማይታወቁ ምንጮች የሚያገኟቸውን ማስፈንጠሪያዎች (Links) አይክፈቱ፣
• መረጃ ለማግኘት የባንካችንን ቅርንጫፎች፣ ወደ 951 በመደወል እና ትክክለኛ የባንካችንን የማህበራዊ ትስስር ገፆች ይጠቀሙ፡፡
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

05/06/2026

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ደንበኞች የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማጣመርን በተመለከተ
********
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መመሪያ መሠረት በዋና ዋና ከተሞች በሚገኙ የባንካችን ቅርንጫፎች የተከፈቱ የባንክ ሂሳቦች ባለቤቶች የሆኑና እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ሳያጣምሩ የቀሩ ደንበኞች በቀጣይ እስኪያጣምሩ ሂሳባቸው በጊዜያዊነት እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወቃል።

ከዚህ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መኖሪያቸውን ከኢትዮጵያ ውጭ ያደረጉ ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ መታወቂያ ጋር ማጣመር ሳያስፈልጋቸው በጊዜያዊነት በልዩ ሁኔታ መስተናገድ የሚችሉበትን አሠራር ዘርግቷል።

በዚህ መሠረት ከዚህ በፊት ሂሳብ በሚከፍቱበት ወቅት የመኖሪያ አድራሻቸው ከኢትዮጵያ ውጭ እንደሆነ በባንካችን የመረጃ ቋት የተመዘገበ ማስረጃ ያቀረቡ ደንበኞች ሂሳብ ያልታገደ መሆኑን እያሳወቅን፤ በተለያየ ምክንያት ውጭ ሀገር እንደሚኖሩ በባንካችን የመረጃ ቋት ላይ ያላስመዘገቡ እና የባንክ ሂሳባቸው የታገደባቸው ደንበኞች ከዚህ በታች በተገለፀው አግባብ መስተናገድ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡

1. ከኢትዮጵያ ውጭ መኖራቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ለምሳሌ - የትምህርት ማስረጃ፣ የህክምና ማስረጃ፣ የውጭ ሀገር መንጃ ፈቃድ፣ ከውጭ ሀገር የተሰጠ ውክልና፣ የመኖሪያ ፈቃድ (የሎው ካርድ)፣ የሥራ ፈቃድ ወይም ሀገር ውስጥ እያሉ የተሰጠ ውክልና ሆኖ ነገር ግን ውክልናው ላይ ውጭ ሀገር መኖራቸውን የሚገልፅ ሀሳብ ካለ በህጋዊ መኪሎቻቸው አማካኝነት በማቅረብ እግዱን ማስለቀቅ ይችላሉ፤

2. ዲፕሎማቶች የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ መታወቂያቸውን በማሳየት ወይም ሂሳቡ የተከፈተው በዲፕሎማት መታወቂያ ከሆነ እግዱ ተነስቶላቸው ሂሳባቸውን ማንቀሳቀስ ይችላሉ፤

3. ደንበኛው በውጭ ሀገር እንደሚኖር የሚያረጋግጥ የኢሜይል መልእክት በኢምባሲ/ቆንስላ በኩል ከመጣ እግዱ በጊዜያዊነት ተነስቶላቸው መሰተናገድ ይችላሉ፤

4. በተጨማሪም ደንበኞች በውጭ ሀገር መኖራቸውን ሊያስረዱ የሚችሉ ማስረጃዎችን በቀጥታ የባንክ ሂሳቡ በተከፈተበት ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ የኢ-ሜል አድራሻ ወይም በዲያስፖራ ባንኪንግ ክፍል የኢ-ሜል አድራሻ [email protected] በመላክ እግዱን በጊዜያዊነት ማስነሳት ይችላሉ።
*****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!

28/05/2026

akkan gurbaa!

🏡 FOR SALE – የሚያምር ቤት በቢሾፍቱ (ዱከም ክፍለ ከተማ)💰 ዋጋ: 5,500,000 ብር (Negotiable)📍 አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ – ዱከም ክፍለ ከተማ📐 ስፋት: 140 ካሬ ሜትር🏗...
26/04/2026

🏡 FOR SALE – የሚያምር ቤት በቢሾፍቱ (ዱከም ክፍለ ከተማ)

💰 ዋጋ: 5,500,000 ብር (Negotiable)
📍 አድራሻ: ቢሾፍቱ ከተማ – ዱከም ክፍለ ከተማ
📐 ስፋት: 140 ካሬ ሜትር
🏗 ሁኔታ: ያልተጨረሰ (Unfinished)

✨ ዋና መረጃዎች:

18 ቡሎኬት ከፍታ ያለው ግንባታ

ዘመናዊ የጣሪያ ንድፍ

ሰፊ ኮምፓውንድ

ቀላል መዳረሻ

🌟 ተጨማሪ እድል:
👉 ቤቱ በፊኒሽ ከተጠናቀቀ በኋላ ከ8,000,000 ብር በላይ ሊሸጥ ይችላል!

📞 ስልክ: 0924208006

👉 እንዲህ ያለ እድል አይደገምም – ዛሬውኑ ይደውሉ!

🏡 FOR SALE – Beautiful House in Bishoftu (Dukem Area)

💰 Price: 5,500,000 ETB (Negotiable)
📍 Location: Bishoftu City – Dukem Sub City
📐 Area: 140 m²
🏗 Status: Unfinished house

✨ Key Features:

Strong structure (18 block height)

Modern roof design

Spacious compound

Easy access location

🌟 Great Investment Opportunity:
👉 Once finished, the house can be sold for over 8,000,000 ETB!

📞 Contact: 0924208006

👉 Don’t miss this opportunity – Call now!

🏡 GURGURTAA – MANA MIIDHAA BIISHOOFTUU (DUKEM)

💰 Gatii: 5,500,000 Birrii (Ni mari’atama)
📍 Bakka: Magaalaa Bishooftuu – Kutaa Magaalaa Dukem
📐 Bal’ina: 140 m²
🏗 Haala: Ijaaramaa jira (hin xumuramne)

✨ Ibsa Ijoo:

Ijaarsa cimaa (ol-ka’iinsa bulookii 18)

Foorma roofigaa ammayyaa

Bal’ina lafa bal’aa (compound)

Daandii salphaa (easy access)

🌟 Carraa Gaarii:
👉 Yoo xumurame booda mana kun 8,000,000 Birrii olitti gurguramuu danda’a!

📞 Bilbila: 0924208006

👉 Carraa akkanaa hin darbinaa – amma bilbilaa!

MANA BAROOTA KEESSAN ARGACHUUF!​Duukam, Oromiyaa keessatti ammas mana babbareedaa fi mijaawaa dhuunfachuu dandeessu! Qop...
02/04/2026

MANA BAROOTA KEESSAN ARGACHUUF!
​Duukam, Oromiyaa keessatti ammas mana babbareedaa fi mijaawaa dhuunfachuu dandeessu! Qophii ammayyaa irraa kaasee hanga jireenya maatii bal’aatti, nuyi mana abjuu keessanii waliin walitti isin qunnamsiisna.
​✅ Iddoowwan Filatamoo
✅ Gatii Gabaa Baayyee Gaarii
​Yeroo sirrii hin eeggatin, yeroo sirrii godhi. Daawwannaa dhuunfaa fi dhiyeessii addaa argachuuf, gorsaataa (broker) keessan isa amanamuu natti quunnamaa! Ammuma Lakkoofsa Bilbila [0924208006.] Irratti nuuf bilbila
የእርስዎን ፍጹም ቤት ያግኙ!
​ዛሬ በዱከም፣ ኦሮሚያ የሚያምር ንብረት ባለቤት ይሁኑ! ከዘመናዊ ዲዛይኖች እስከ ሰፊ የቤተሰብ መኖሪያ፣ ከህልምዎ ቤት ጋር እናገናኝዎታለን።
​✅ ምርጥ ቦታዎች
✅ ምርጥ የገበያ ዋጋ
​ትክክለኛውን ጊዜ አይጠብቁ፣ ትክክለኛውን ጊዜ ያድርጉት። ለግል እይታ እና ልዩ ቅናሾች፣ እኔን፣ የታመነ ደላላዎን ያግኙ! [0924208006]። ቤት ወደ እርስዎ ቤት እንለውጠው!
FIND YOUR PERFECT HOME!
​Own a beautiful property in Dukem, Oromia, today! From modern designs to spacious family living, we connect you with your dream home.
​✅ Top Locations
✅ Best Market Value
​Don't wait for the right time, make it the right time. Contact me, your trusted broker, for a personalized viewing and exclusive offers! Call now at [0924208006]Let's turn a house into your home!

Address

Oromia
Debre Zeyit
EASTSHOA

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dukem house sells and Rent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dukem house sells and Rent:

Shortcuts

Share