Ethiopian vote

Ethiopian vote Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian vote, Shopping & retail, Addis Ababa, Dessie.

25/12/2020

ኦነግ ሀጫሉ ሁንዴሳን ስለገደለ እንኳን ስንቱ አማራ ታስሯል። የአማራ ተቋማት ያለ አግባብ ተዘግተዋል። የጉሙዝ ኀይል በየቀኑ በሚፈፅመው ጭፍጨፋ ግን በመዋቅር ሆኖ የሚያግዘው የጉሙዝ ባለስልጣን እንኳ በሚታይ መልኩ ለሕግ ቀርቦ አላየንም!

ቤንሻንጉል ጉሙዝ ላይ የሚፈፀመው ዘግናኝ ወንጀል የሩብ ሩብ አማራ ክልል ላይ ቢፈፀም እስካሁን ክልሉን አፍርሰውት ነበር። በሴራ ቤተ እምነቶች ሲቃጠሉ ያለ የሌለ ባለስልጣን ነው የዘመተበት። ሰሞኑን በሕግ ማስከበር ግንባር ቀደም የሆነው የአማራ የፀጥታ ኃይል ንፁሃንን ከትህነግና ትህነግ ካደራጀው ጭፍጨፊ ወጣት እታደጋለሁ ስላለ አማራ ውርጅብኝ ወርዶበታል! የመተከሉን ጭፍጨፋ እያስተባበረ ያለ ኃይል ሳይቀር በብልፅግና ስብሰባ የወልቃይትና ራያን ጉዳይ አጀንዳ አድርጎ ወግቶታል።

Address

Addis Ababa
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian vote posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share