Dessie Online Market

Dessie Online Market buy, sell and promote around dessie
+251934343412

01/08/2025

የፔፐር ባገ አስራር እና የስክሪን ህትመት ስራ ስልጠና በደሴ

🫴የፊስታል አጠቃቀም አዋጅ በመሻሻሉ ምክንያት የፔፐር ባግ ( የወረቅት ከረጢት) የማምረት የስራ ዘርፍ ላይ መሰማራት ለሚፍልጉ ጥሩ እድል ይዞ መጥቶዋል። የፔፐር ባግ ስራ በአነስተኛ ካፒታል እና ቦታ መሰራት መቻሉ በስራው ዘርፍ ለመሰማራት ጥሩ አማራጭ ነው።

👉በዚህም መሰረት ኢቮክ ህትመት ስራዎች መማር ለምትፍልጉ እድሉን አመቻችቶል።

👇👇👇👇👇👇👇👇
የስልጠናው ዋና ዋና ክፍሎች

1. የወረቀተ አይነቶች እና አጠቃቀም
2. ፓተርን እና ዲዛይን ስራ
3. ለተለያየ ጥቅም የሚውሉ የወረቀት ከረጢት አሰራር
4. የስክሪን ህትመት አሰራር
5. የሜሽ እና ፍሬም አዘገጃጀት
6. የህትምት ቀለም አዘገጃጀት
7. የሜሽ ማቃጠል እና ላይት ቦክስ አጠቃቅም
8. የፔፐር ባግ ( የወረቅት ከርጢት) ላይ ህትመት

እነዚህን ከላይ የተዘርዘሩትን በዋናነት መነሻ በማድረግ የቲዮሪ (theory) እና የተግባር የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅተናል

መሰልጠን ለምትፈልጉ እና ለበለጠ መረጃ በ 09 34 34 34 12 ይደውሉ
አድራሻ ፦ ደሴ ሸል የድሮው ፖስታ ቤት ፊትለፊት 2ኛ ፎቅ

https://t.me/Evoke_support

ያለምንም ቅድመ ክፍያ ቻይና ሂደው ይማሩመልካም ዜና ይዘን መተናል በዲግሪ ውይም በማስተር ቻይና ሂደው መማር ለምትፈልጉ አስፈላጊውን መረጃ እና መስፈርቱን  ለምታሙዋሉ በሙሉ ከታች ያለውን ቴ...
25/11/2024

ያለምንም ቅድመ ክፍያ ቻይና ሂደው ይማሩ

መልካም ዜና ይዘን መተናል
በዲግሪ ውይም በማስተር ቻይና ሂደው መማር ለምትፈልጉ አስፈላጊውን መረጃ እና መስፈርቱን ለምታሙዋሉ በሙሉ ከታች ያለውን ቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል ሙሉ መረጃውን በውሰድ ፕሮሰስ መጀመር ትችላላችሁ፡፡

ቴሌግራም ቻናል https://t.me/upliftingET
ስልክ +251973247312

እንኳን ደህና መጡ ወደ ቻይና ወይም ጣልያን ሂደው መማር ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከእኛ ጋር በመሆን የትመህርት ቪዛ ያግኙቴሌግራም ቻናል  https://t.me/upliftingETስልክ +25197...
25/11/2024

እንኳን ደህና መጡ
ወደ ቻይና ወይም ጣልያን ሂደው መማር
ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከእኛ ጋር በመሆን የትመህርት ቪዛ ያግኙ

ቴሌግራም ቻናል https://t.me/upliftingET
ስልክ +251973247312

🚨ቬንቸር 360 በደሴ ከተማ ተዘጋጅቷል! 📣                                   ➡️ከአሮን ከሚል ጋር የሚኖረን ቆይታ እንዳያመልጥዎ! ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በሉሲ...
18/10/2024

🚨ቬንቸር 360 በደሴ ከተማ ተዘጋጅቷል! 📣

➡️ከአሮን ከሚል ጋር የሚኖረን ቆይታ እንዳያመልጥዎ! ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት በሉሲ ሆቴል ስለ ዲጂታል ግብይት እና ኢ- ኮሜርስ አስተማሪ ዉይይቶችን ለማድረግ ተዘጋጅተናል። ይቀላቀሉን!

✔️መግቢያ በነፃ 🎉

Sponsored by dstvToday  kunispanga Starting from 8 am with dj and amazin foodOrganised by uplifting Marketing and events...
10/08/2024

Sponsored by dstv
Today kunispanga
Starting from 8 am with dj and amazin food
Organised by uplifting Marketing and events
0931627732

10/02/2024

Anyone who want to take scholarship to Italy
Age under 20
Both natural and social
No pre payment
100 % acceptance rate
80 % visa success rate

Call +251931627732.

For limited time only

ክፍት የስራ ማስታወቂያድርጅታችን ወንድማማቾች የውበት ሳሎን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ  መቅጠር የፈልጋ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ፈላጊዎች እንድታመለከቱ ይጋበ...
06/04/2023

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ወንድማማቾች የውበት ሳሎን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ቦታዎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር የፈልጋ በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ፈላጊዎች እንድታመለከቱ ይጋበዛል
1. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የሴት ፀጉር ባለሙያ
• በዛት…… 2
• ጾታ………አይለይም
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
2. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ ካሸር እና እንግዳ ተቀባይ
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
3. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የሻምፖ ባለሙያ (የፀጉር እጥበት)
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
4. የስራ መደብ መጠሪያ ፡ የጥፍር እና ፋሺያል ባለሙያ
• በዛት…… 1
• ጾታ………ሴት
• የትምህርት ደረጃ………. ቢያንስ 10ኛ የጨረሰ/ች
ማሳሰቢያ
 የምዝገባው ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን 28/07/2015 ዓ/ም ጀምሮ ለ 5 ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል
 የምዝገባ ቦታ ደሴ መናፈሻ አልማ ህንፃ ንግድ ባንክ አጠገብ ወንድማማቾች የውበት ሳሎን ቀርበው በአካል የመዝገቡ እንዲሁም በስልክ ቁጥር+251973247312 ደውለው ይመዝገቡ

30/03/2023
⭐️ለውጭ አገር የስራ እድል ፈላጊዎች መልካም ዜና⭐️ዞብል የጉዞ ወኪል ሮማኒያ እና ቼክ-ሪፐበሊክ የስራ ቪዛ እንድታገኙ ያደርጋልከ750 -1200 ዩሮ ወርሃዊ ደመወዝ ያቸውን ስራዎች ተዘጋጅተ...
25/01/2023

⭐️ለውጭ አገር የስራ እድል ፈላጊዎች መልካም ዜና⭐️

ዞብል የጉዞ ወኪል ሮማኒያ እና ቼክ-ሪፐበሊክ የስራ ቪዛ እንድታገኙ ያደርጋል

ከ750 -1200 ዩሮ ወርሃዊ ደመወዝ ያቸውን ስራዎች ተዘጋጅተዋል

ከታች ባልው ሊንክ ብቻ ትክክለኛውን መረጃ ያግኙ

👉 https://www.facebook.com/httphQ1ZmZkZOBL?mibextid=ZbWKwL

Address

Dessie
Dessie
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dessie Online Market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share