Fejrudin islamic book store

Fejrudin islamic book store islamic books

29/06/2026
28/06/2026

የእምነት አባቶችን ክብር ይሻሉ ?!!
♻️♻️♻️♻️♻️♻️
በአማራ ክልል የዳንግላ ከተማ መስጂድ ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሱፍያን አደም በታጣቂዎች ተገደሉ!

• ​ሀሩን ሚዲያ | ሰኔ 21 ቀን 2018 ዓ.ል

በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ ዞን የዳንግላ ከተማ መስጂድ ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሱፍያን አደም በታጣቂዎች ተገደሉ!በዳንግላ ከተማ ነዋሪ የሆኑት ሸይኽ ሱፍያን አደም፣ ትናንት ቅዳሜ ሰኔ 20 ቀን 2018 ዓ.ል ምሽት የዒሻ ሶላትን አሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ መኖሪያ ቤታቸው አቅራቢያ በታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።

​ሸይኽ ሱፍያን አደም ከ20 ዓመታት በላይ በከተማዋ በሚገኘው የኹጥባ መስጂድ ኢማም ሆነው ያገለገሉና፣ ለማኅበረሰቡ መንፈሳዊ አስተምህሮዎችን በመስጠት የሚታወቁ ታላቅ አባት እንደነበሩ የአካባቢው ሰዎች ይመሰክራሉ።

​እኚህ አባት ከሙስሊሙም ሆነ ሙስሊም ካልሆነው የማኅበረሰብ ክፍል ጋር በነበራቸው መልካም ግንኙነትና ተግባቦት፣ ከፍተኛ ተሰሚነትና ተወዳጅነትን ያተረፉ እንደነበሩም ተነግሯል።

​የሸይኽ ሱፍያን የቀብር ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት መላው የከተማው ማኅበረሰብ በተገኘበት በከፍተኛ ቁጭትና ሐዘን በዳንግላ ከተማ ተፈጽሟል።

​📅 ሙሐረም 13 ቀን 1448 ዓ.ሂ

​© ሀሩን ሚዲያ

Address

Taiwan
Dire Dawa
0915

Telephone

+251915149919

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fejrudin islamic book store posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category