Apple Fashion and Flamingo Decor

Apple Fashion and Flamingo Decor Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Apple Fashion and Flamingo Decor, Shopping & retail, around commercial bank of Ethiopia, Hossana.

01/01/2023

👉 “ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።” (መዝሙር 34፥21)
እንኳን ለሐዲስ ሐዋርያ ኢትዮጵያን ዙረው ወንጌል ላስተማሩ፤ አጋንንትን በጸሎታቸው ላሰሩ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት የልደት በዓላቸው በሰላም አደረሳችሁ።
👉 እኔም የግብጽ ክርስቲያኖች ባሠሩት በግብጽ በሚገኘው በአቡነ ተክለ ሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የተነሣኹትን ፎቶ ለበዓላቸው አጋራሁ። ርሶም የታላቁን ጻድቅ በረከት ለማግኘት በልደታቸው ዕለት በማስቀደስ፣ በመቁረብ፣ በዓለ ንግሣቸውን በማክበር፣ አጋንንት የሚጨነቅበት የተቀደሰ ዜና ገድላቸውን በማንበብ፣ በመልካም ምስጋናና በደስታ በዓሉን አክብሩ።
👉 በየራሳችሁ ማሕበራዊ ሚዲያዎቾትም ኹሉ ላይ የጻድቁን ሥዕል፣ ታሪክ በማጋራት በረከት ተሳትፋችሁ ዋሉ። ቅዱሳንን ማክበር እንደሚያስባርክ፤ መርገም እንደሚያስረግም እግዚአብሔር አስቀድሞ ለቅዱሱ አብርሃም "ለበረከትም ሁን፤ የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ" (ዘፍጥ 12:3) ብሎ ቃል ገብቷልና።

👉 “በድፍረትና በትዕቢት በመናቅም በጻድቅ ላይ የሚናገሩ የሽንገላ ከንፈሮች ድዳ ይሁኑ።”
— መዝሙር 31፥18

👉 “ዐውሎ ነፋስ ሲያልፍ ኀጥእ አይገኝም፤ ጻድቅ ግን የዘላለም መሠረት ነው።”
— ምሳሌ 10፥25

"ሰላም ለልደትከ ተክለ ሃይማኖት ሐዋርያ
ለሰብአ ግብጽ ወኢትዮጵያ
ሞገሰ ልደትከ አባ በአዕይንትያ ርእያ
ነፍስየ ትባርኮሙ ወታስተብፅዎሙ ነያ
ለጸጋ ዘአብ ወእግዚእ ኀረያ"

(ለኢትዮጵያ እና ለግብጽ ሰዎች ሐዋርያ የኾንክ ተክለ ሃይማኖት ለልደትኽ ሰላምታ ይገባል፤ የልደትኽን ክብር በዐይኖቿ ዐይታ ሰውነቴ አባትኽ ጸጋ ዘአብንና እናትኽ እግዚእ ኀረያን እነሆ ታመሰግናቸዋለች ከፍ ከፍም ታደርገዋለች) (ነግሥ)

👉 በራሶት ፔጅ ላይ ሥዕላቸውን በዚህ ፔጅ አስተያየት መስጫው ላይ ደግሞ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት የምታቀርቡትን ውዳሴ ጻፉ።

30/05/2021
05/03/2020
18/12/2016

flamingo decor

30/01/2015

filamingo dicor

Address

Around Commercial Bank Of Ethiopia
Hossana
ZIPCODE

Telephone

+251922523229

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Apple Fashion and Flamingo Decor posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share