Mubarak

Mubarak Watr

B/R Football በገፁ"ቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሰናል ይዛወራል ተብሎ ሲወራ የነበረው ወሬ ሁሉ መጨረሻው ከሪያል ማድሪድ ጋር ውል ማደስ ሆነ ማለት ነው! 🙃🙄
09/08/2026

B/R Football በገፁ

"ቪኒሲየስ ጁኒየር ወደ አርሰናል ይዛወራል ተብሎ ሲወራ የነበረው ወሬ ሁሉ መጨረሻው ከሪያል ማድሪድ ጋር ውል ማደስ ሆነ ማለት ነው! 🙃🙄

ጭቆና ክፍዎችን ይፈጥራል !የአዶልፍ ሂትለር ታላቅ ወንድም የአባቱ ጨካኝነትን ለማምለጥ በ13 አመቱ ነበር ከቤቱ በርሮ የጠፋው፡፡ ይህ ልጅ ከቤቱ ከሄደ በኋላ የሂትለር አባት ክፋቱን በሰባት ...
05/08/2026

ጭቆና ክፍዎችን ይፈጥራል !

የአዶልፍ ሂትለር ታላቅ ወንድም የአባቱ ጨካኝነትን ለማምለጥ በ13 አመቱ ነበር ከቤቱ በርሮ የጠፋው፡፡ ይህ ልጅ ከቤቱ ከሄደ በኋላ የሂትለር አባት ክፋቱን በሰባት አመቱ ለጋ ልጅ በሂትለር ላይ በእጥፍ ጨመረው፡፡ ሂትለር በአባቱ እጅ አሰቃቂ አመታትን አልፏል፡፡ ምርጫውን ተከልክሎአል፡፡ አርቲስት ለመሆን ይመኝ የነበረው ሂትለር በአባቱ አስገዳጅነት የሲቪል ሰራተኛነት አቅጣጫን እንዲከተል ተገደደ፡፡ የሂትለር ትምህርት ውጤቱ አጥጋቢ ስላልነበር የአባቱን ቁጣ እጅግ አባባሰው፡፡ የአይሁድ ዘር እንዳለበት የሚነገረው የሂትለር አባት ክፋት በሂትለር ልብ ውስጥ አይሁድን የመጥላት ዘርም እንደዘራበት ይነገራል፡፡

አባቱ ከሞተ በኋላ፣ ሂትለር በ13 አመቱ የቤት ሃላፊነትን በጫንቃው ላይ ተሸከመ፡፡ በእናቱ ሞት ምክንያት በኋላ በጉዲፈቻ ያድግ የነበረው ሂትለር ያንን ገቢ በመከልከሉ የጎዳናን ሕይወት ቀምሷል፡፡ በብዙዎች እንደሚታመነው፣ ሂትለር በልጅነቱ ያሳለፈው ስቃይ ውስጡ ከጨመረበት መራራነት እንዳልተላቀቀና በሕይወቱ ያደረጋቸው አሰቃቂ ተግባሮች የዚያ ልምምድ ተጽእኖ እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ሂትለር ቢያንስ ለ46 ሚልየን ሰዎች መሞትና ለብዙ ንብረት መውደም ምክንያት የሆነ ሰው ነው፡፡ ሂትለር የዚህ ሁሉ ውደመት ምክንያት ከሆነ በኋላ ራሱን በራሱ አጥፍቶ እስኪሞት ድረስ ይህንን እብደቱን የሚከተሉለት ከእርሱ የባሱ እብዶች ፈጽሞ አጥቶ አያውቅም ነበር፡፡

አንዳንድ ሰዎች ምንም እንኳን በተለያዩ ለማንነት ቀውስ (Identity Crisis) አሳልፈው በሚሰጡ ልምምዶች ውስጥ አልፈው ቢያድጉም ከዚያ ሁኔታ በተሳካ መልኩ ራሳቸውን አውጥተው ለሕብረተሰቡ ጠቃሚ ዜጎች ይሆናሉ፡፡ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙዎችን ወደ አንድነት፣ ወደ መከባበርና ወደ አብሮነት የሚያመጡ የመልካም ተጽእኖ ሰዎች ናቸው፡፡

አንዳንዶች ግን በመራራነት፣ በጥላቻና በአስተዳደግ ዘመናቸው በተጎነጩት የውስጥ ቂም የተቃወሰ ማንነት ይዘው ወደ አመራር ይዘልቃሉ - እንዴት አይነት ስህተት! እንደዚህ አይነት ሰዎች በውስጣቸው ያለባቸው የማንነት ቀውስ ይህ ነው ተብሎ ሊተነበይ የማይችልን ባህሪይ እንዲገልጡ ይነዳቸዋል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የተጠናወታቸው የተቀባይነት ጥማትና የደጋፊ ፍለጋ ናፍቆት ምንም ነገር ከማድረግ እንዳይመለሱ አይኖቻቸውን አሳውሯቸዋል፡፡

ፖል ፖግባ፦ "በማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያውን ትልቅ ደሞዜን በወሰድኩ ጊዜ በጣም ደስ ብሎኝ አባቴን ልጠይቀው ሄድኩ፤ እሱም እንዲህ አለኝ፦​"ልጄ፤ ገንዘብህን በከንቱ አታባክን። ድግሱ ሲ...
28/07/2026

ፖል ፖግባ፦

"በማንቸስተር ዩናይትድ የመጀመሪያውን ትልቅ ደሞዜን በወሰድኩ ጊዜ በጣም ደስ ብሎኝ አባቴን ልጠይቀው ሄድኩ፤ እሱም እንዲህ አለኝ፦

​"ልጄ፤ ገንዘብህን በከንቱ አታባክን። ድግሱ ሲያልቅ እንግዶቹ ለቀው ይሄዳሉ፤ ከዛም ሁሉም ነገር ወደ ኋላ ቀርቶ ይረሳል።"

​"ችግር ውስጥ እስክገባ እና ሁልጊዜ ይመጡ የነበሩ ብዙ ጓደኞቼ ከእንግዲህ ስለ እኔ ማሰብ እንዳቆሙ እስካላወቅኩ ድረስ እነዚህ ቃላት አልገቡኝም ነበር። አሁን አጠገቤ ያሉት ብቸኞቹ ሰዎች የቅርብ ቤተሰቦቼ ብቻ ናቸው።"

ከዚህ ንግግር ትልቅ ነገር መማር እንችላለን👌

T,re
25/07/2026

T,re

nixta saisin mn uintad
24/07/2026

nixta saisin mn uintad

1 ምን ቀራት 2 ውብት በአንች ፍሰአል  ያናቴ ሀሰብ አሰቀመጡ
14/06/2026

1 ምን ቀራት
2 ውብት በአንች ፍሰአል
ያናቴ ሀሰብ አሰቀመጡ

✌️❤
14/06/2026

✌️❤

💪😘
29/05/2026

💪😘

ሳውዲ አረቢያ የነዳጅ ምርቷን መቀነስ ጀመረች።ለዚህ ዋነኛው ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለነዳጅ ዝውውር እጅግ ወሳኝ የሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ በጦርነት ምክንያት ለመርከብ ጉዞ አስቸጋሪና ፈታ...
09/03/2026

ሳውዲ አረቢያ የነዳጅ ምርቷን መቀነስ ጀመረች።

ለዚህ ዋነኛው ምክንያት በዓለም አቀፍ ደረጃ ለነዳጅ ዝውውር እጅግ ወሳኝ የሆነው የሆርሙዝ ሰርጥ በጦርነት ምክንያት ለመርከብ ጉዞ አስቸጋሪና ፈታኝ በመሆኑ ነው።

መካከለኛው ምስራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ፈታኝ እንዲሆን አድርጎታል።

ሳውዲ አረቢያ በቀን ከ7 ሚሊዮን በርሜል በላይ ነዳጅ ለዓለም ገበያ የምትልከው በዚህ መስመር ቢሆንም አሁን ግን መርከቦች ማለፍ ባለመቻላቸው ነዳጁ ሳይላክ ተከማችቷል።

የተመረተ ነዳጅ ሚቀመጥባቸው ታንከሮች በፍጥነት እየሞሉ በመሆናቸው ምክንያት አዲስ የሚመረት ነዳጅ የሚቀመጥበት ቦታ ስለጠፋ ምርቱን ለመቀነስ ተገዳለች።

° ኩዌት፣
° የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣
° ኢራቅም በተመሳሳይ ምክንያት ምርታቸውን ቀንሰዋል።

ሳውዲ በሆርሙዝ ሰርጥ ምትክ ነዳጇን በየብስ በኩል ወደ ቀይ ባሕር / ያንቡ ወደብ በመውሰድ ለመላክ እየሞከረች ነው ተብሏል።

ነገር ግን በዚህ በኩል ያለው የማስተላለፊያ መስመር በሰርጡ በኩል የሚላከውን ያህል ከፍተኛ መጠን የመሸከም አቅም የለውም። በዚህም ምክንያት አሁንም ከፍተኛ መጠን ያለው ነዳጅ ለገበያ መቅረብ አልቻለም።

ይህ ክስተት በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ መናወጥ እያስከተለ ነው።

የነዳጅ ዋጋ በበርሜል ከ100 ዶላር በላይ ዘሏል።

የG7 አገራት የነዳጅ ዋጋን ለማረጋጋት የራሳቸውን የአደጋ ጊዜ ክምችት ወደ ገበያ ለማውጣት እየመከሩ ነው።

የሆርሙዝ ሰርጥ በዓለም ላይ ካለው የነዳጅ ዝውውር 20% የሚስተናገድበት ወሳኝ መስመር በመሆኑ መዘጋቱ ለረጅም ጊዜ ከቀጠለ የዓለም አቀፍ የነዳጅ እጥረት ሊባባስ ይችላል።

መረጃው የብሉምበርግ ነው።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ/ም

እውነተኛ የማን.ዩናይትድ ደጋፊ ይህን ፎቶ ዝም ብሎት አያልፍም!
25/01/2026

እውነተኛ የማን.ዩናይትድ ደጋፊ ይህን ፎቶ ዝም ብሎት አያልፍም!

Address

Jijiga
Laftu

Telephone

+251953560337

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mubarak posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share