07/09/2020
https://www.facebook.com/180651375441299/posts/1774516516054769/?app=fbl
#ውጤት
የ2012 የአመቱ ምርጥ ፕሬዝዳንት በህዝብ ድምፅ 77% በማግኘት የትግራይ ክልል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል አሸናፊ ሆኗል የሶማሌ ክልል ም/ፕሬዝዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ 23% አግኝቷል።
ነፃ ፍትሃዊ ገለልተኛ ምርጫ ነው ያደረግነው ሙሉ ውጤቱን በቴሌግራም https://t.me/pagumeaward ገብቶ ማየት ይቻላል። በምርጫው ለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን 🙏