Ansu Dawud

Ansu Dawud በቅርቡ የተለያዩ መረጃዎን በፔጃችን ያገኙናል

23/05/2021
24/04/2021

ረመዳን ከሪም

ማሻ አላህ
02/03/2021

ማሻ አላህ

24/01/2021
24/10/2020
ጉድ ኮ ነው
18/10/2020

ጉድ ኮ ነው

18/10/2020

የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያምና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ፋውንዴሽን መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝና ባለቤታቸው ወይዘሮ ሮማን ተስፋዬ ፋውንዴሽን መሰረቱ፡፡

ፋውንዴሽኑ "ሃይለማርያም እና ሮማን ፋውንዴሽን" በሚል ስያሜ የተመሰረተ ሲሆን ከሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሰርተፊኬት አግኝቷል፡፡

አቶ ሃይለማርያም የቀድሞው አሳሪ ህግ ተነስቶ ተጠቃሚ በመሆናቸው እና በአጭር ግዜ አገልግሎት በማግኘታቸው ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ፋውንዴሽኑ የእናቶችና ህጻናት ጤና እና ስነምግብን በማህበረሰብ መካከል ማዳበር፣ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአካባቢ ጥበቃ እና ኢኮቱሪዝም ማስፋፋት እና የሴቶችና ወጣቶችን የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት የማሳደግ ዓላማ ያለው መሆኑንም ገልጸዋል፡፡

በቀጣይ ከኢትዮጵያ አልፎ በምስራቅ አፍሪካ ለመስራት ስትራቴጂክ እቅድ መነደፉንም ከኤጀንሲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጂማ ዲልቦ በበኩላቸው የቀድሞው አዋጅ በብዙ መልኩ ገዳቢ እንደነበር ጠቅሰዋል፡፡

አሁን ላይ በርካታ ማሻሻያዎችን በማድረጉ በየግዜው አዳዲስ ድርጅቶች እየተቋቋሙ ነው ብለዋል፡፡

Address

Nekemte

Telephone

+251920413220

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ansu Dawud posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share