Abu abuu

Abu abuu Dile l arsenal

26/03/2021
29/09/2020

✅✴ ልብ በል ✴✅

❇ የሆነ ሰዉ መልእክት ልከህለት ካልመለሰልህ ለምን አልመለሰልኝም ብለህ ሌላ አተካራ ዉስጥ አትግባ፡፡ በግድ የሆነ ጓደኝነትና የፍቅር ግንኙነት የትም አይደርስም።

❇ ለነገሮች ትንተና አትስጥ፡፡ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ሰአት ብቻ እንጂ ስለእያንዳንዱ ነገር ገለፃ የምታደርግ ከሆነ እራስህን ታደክማለህ

❇ ሰዎችን መቼም ቢሆን ለመለወጥ አትነሳ፡፡ ማንም ቢሆን ላንተ ብሎ እራሱን አይቀይርም፡፡ ሲጋራ የሚያጨስን ሰዉ 'አታጭስ' ስላልከዉ ማጨሱን አያቆምም ይልቅስ ለምን ማጨስ እንደማያስፈልገዉ የሚረዳበትን ፍንጭ አሳየዉ...እምቢ ካለ አፈግፍግ

❇ ከራስህና ከሚቀርቡህ ሰዎች ምረጥ ብትባል እራስህን ምረጥ፡፡ ይሄ እራስ ወዳድ መሆን ሳይሆን በከባዱ የህይወትህ ሰአት የራስ ማንነትህ ከሌሎቹ በተለየ መንገድ እንዴት እንዳሳለፈ ያዉቀዋል

✴ አንተ ጋር ብቻ ያለ ፍቅር ከምትወደዉ ሰዉ ዉስጥ ከሌለ እራስህን እያጎሳቆልክ ነዉና አሁኑኑ አቁም

✴ የመጥፎ ባህሪ ድግግሞሽ የህይወት መርዝ ነዉ

✴ ለማንም ቢሆን እራስህን ግልጥልጥ አድርገህ አታሳይ ምክንያቱም 90 ፐርሰንት የሚሆነዉ ሰዉ ማንነትህን እስከጥጉ ካወቀ በደካማዉ ጎንህ መጫወት ይጀምራል

✴ ሰዎች እንደሚወዱህ ቢነግሩህና ጥሩ ለመሆን ብትሞክርም አንተ ላይ መፍረዳቸዉን አያቆሙም.....

28/09/2020

በአንድ ወቅት ዝሆን ና ዉሻ በተመሳሳይ ጊዜ ላይ #አረገዙ...ከሶስት ወራት በኋላም ዉሻ ስድስት ግልገሎችን ወለደች..ስድስተኛዉ ወር ላይ መልሳ አረገዘች...በድጋሚ ዘጠነኛዉ ወር ላይ ደርዘን ግልገሎችን ወለደች::
አስራስምንተኛዉ ወር ላይ ወደ ዝሆን ጠጋ ብላ

25/04/2020

ነብዩ ማመድ ጣዎቶችን አንድ ላይ በመሰብሰብ መካ መድና ውስጥ ከቶ እንዲሰግዱ አደረገ
ይሄ ማለት የሙሲልም ሀይማኖት ለጣዎት ነው የሚሰግዱት

Address

Sebeta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu abuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share