Reset code

Reset code ሁሉም በንታ ሆነ

03/08/2024

በአንተ የተወደዱ እና የተወደዱ ይህ ቡድን ቡድን ነው።
lovely እንዲሁም እኛን የሚያበረታታ አስደሳች ቡድን
በጣም አመሰግናለሁ ስድስቱ

I am waiting. May God continue to bless him more. He is blessing to our generation. His songs are centered on magnifying...
07/04/2023

I am waiting. May God continue to bless him more. He is blessing to our generation. His songs are centered on magnifying Jesus the Christ. May all the glory be to one and the only Jesus, our savior❤❤❤

ነብሰ ምትሓት ዘለዎም ሰባት ከድንቑኻን ከተባብዑኻን ዓቕሚ የብሎምን።
07/04/2023

ነብሰ ምትሓት ዘለዎም ሰባት ከድንቑኻን ከተባብዑኻን ዓቕሚ የብሎምን።

06/04/2023

ምርጥ ሀገር አለን። ዓይናችንን ገልጠን ብንሠራ ለዓለም መስሕብ መሆን የሚችሉ በርካታ ቦታዎች በሀገራችን አሉ። አካባቢያችንን እንቃኝ፤ አካባቢያችንን እንፈትሽ። የኔ ያልነውን የጋራ ሀብት እናድርግ፤ እናልማ፤ አብረን ተግተን ሠርተን እንበልጽግ።

Biyya bayeettii qabna. Ija keenya banannee yoo hojjenne biyya keenya keessa bakkeewwan addunyaaf hawwataa ta'uu danda'an hedduutu jiru. Nannoo keenya haa sonnu, nannoo keenya haa sakattaanu. Isa kankooti jenne qabeenya waloo haa taasifnu; haa misoomsinu; waliin cimnee hojjennee haa badhaadhomnu.

We have a great country. If we open our eyes, there are many places in our country that can be attractive to the world. Let's explore and examine our surroundings. Let us turn what we think is only ours into our collective wealth. Let us develop our resources and collectively work hard and prosper. ዶክተር ልዩ

Elle : bb tu m'aimes plus ?Lui: mais pourquoi tu dis ça mon cœur ? Elle : parce que je sens plus ton amour envers moi .L...
06/04/2023

Elle : bb tu m'aimes plus ?
Lui: mais pourquoi tu dis ça mon cœur ?
Elle : parce que je sens plus ton amour envers moi .
Lui : mais je t'aime toujours bb
Elle: Donc prouve le moi .
Lui : Ok donc déshabille toi
Elle: ok ok bb je viens .
Continue de lire, je sais que si c'était concernant Dieu, tu allais ignorer.
Dieu: Aujourd'hui je suis fier de voir mes enfants.
Satan: Quels enfants ?
Dieu: Ceux qui lisent ce message.
Satan: Ceux qui lisent sont aussi mes enfants.
Dieu: Ok, voyons à qui ils appartiennent.
Satan: Ok, très bien. Tu verras, mes enfants vont défiler sans rien dire. Parce qu'il m'aime bien et ils seront avec moi leurs dernier jour.Dieu: Mon peuple dira "Dieu est grand" et ils vont partager dans 05 groupes différentes
Satan: Dieu : Abonnez vous à ma page svp

06/04/2023

La douleur prendra fin, les larmes s'arrêteront, Touchez Notre Dame de Lourdes, Insérer “Amen“ Juste ce soir, vous aurez une grande et agréable surprise.

06/04/2023

Que Jesus Christ de
Nazareth te protège dans tous tes projets

ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ፤ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል።ቅርንጫፎቹም ይ...
02/04/2023

ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።
ለእስራኤልም እንደ ጠል እሆነዋለሁ፤ እንደ አበባም ያብባል፥ እንደ ሊባኖስም ሥሩን ይሰድዳል።
ቅርንጫፎቹም ይዘረጋሉ፥ ውበቱም እንደ ወይራ፥ ሽታውም እንደ ሊባኖስ ይሆናል።
ከጥላውም በታች የሚቀመጡ ይመለሳሉ፤ ከእህሉም የተነሣ ይጠግባሉ፤ እንደ ወይንም አረግ ያብባሉ፤ መታሰቢያውም እንደ ሊባኖስ ወይን ጠጅ ይሆናል።
ከእንግዲህ ወዲያ ጣዖት ለኤፍሬም ምንድር ነው? እኔ ሰምቼዋለሁ፥ ወደ እርሱም እመለከታለሁ፤ እኔ እንደ ለመለመ ጥድ ነኝ፤ ፍሬህ በእኔ ዘንድ ይገኛል።ምንጭ፤
አማርኛ መፅሃፍ ቅዱስ ፣ የኢትዮጵያ መጽሃፍ ቅዱስ ማህበር።

ነብያት የእስራኤልን ያመከራ ቀን 3   ትውልዱ ያሳዝናል። ከጸጋ እውቀት የተገለለ ነው፥ብዙ ነገር አጥፍቶ ለጥቂት ይቆረቆራል፥ታላቁን ነገር ትቶ ለታናሹ ይቆጫል።"ኹሉ ለእኔ ነው" ይላል፥ለአን...
02/04/2023

ነብያት የእስራኤልን ያመከራ ቀን 3

ትውልዱ ያሳዝናል። ከጸጋ እውቀት የተገለለ ነው፥ብዙ ነገር አጥፍቶ ለጥቂት ይቆረቆራል፥ታላቁን ነገር ትቶ ለታናሹ ይቆጫል።"ኹሉ ለእኔ ነው" ይላል፥ለአንዱስንኳ ጥንቃቄ አያሳይም። "ባለ ሀገር ነኝ" ይላል፥ሀገር የለውም። "ምእመን ነኝ"ይላል፥ሃይማኖት የለውም። "አፍ አለኝ"ይላል፥አይናገርም እውነትን ይፈልጋል፥እውነትን አይወድም

ትውልዱ ያሳዝናል። ከጸጋ እውቀት የተገለለ ነው፥ብዙ ነገር አጥፍቶ ለጥቂት ይቆረቆራል፥ታላቁን ነገር ትቶ ለታናሹ ይቆጫል።"ኹሉ ለእኔ ነው" ይላል፥ለአንዱስንኳ ጥንቃቄ አያሳይም። "ባለ ሀገር ነኝ" ይላል፥ሀገር የለውም። "ምእመን ነኝ"ይላል፥ሃይማኖት የለውም። "አፍ አለኝ"ይላል፥አይናገርም እውነትን ይፈልጋል፥እውነትን አይወድም። እርሱ የሚያውቀውን ክዶ ሌላው በሐሰት የሚነግረውን ያምናል።እንግዲህ ይህ ዘመን ምን ይባላል? ዘመናዊውስ? ይህ ትውልድ አባቶቹ የሰሩለትን ለማውራት ምላሱ ጤፍ ይቆላል። እርሱ ግን ከማፍረስ በስተቀር ያነጸው የለም። ከመበተን በስተቀር የሰበሰበው የለም። ኢትዮጵያውያን አበው ለልጆቻቸው ያወረሷቸው ብዙ ብዙ

02/04/2023

መያዣ፤ባለዕዳ ቃሉን እስኪፈጽም ለዋስትና የሚሰጠው፤ ዘፍ. 38፥17:18። ድሆች እንዳይጐዱ ፀሐይ ሳትገባ ለመያዣ የተወሰደው ልብስ ይመለሳል፤ ዘጸ. 22፥26:27። ሰው ለዕለት የሚጠቀምበት እንደ ወፍጮ እንደ መበለትም ልብስ ... ወዘተ መያዣ አይሆንም ነበር፤ ዘዳ 24፥6:10:17። ምእመናን የእግዚአብሔርን ስጦታ ሁሉ እንደሚቀበሉ መንፈስ ቅዱስ መያዣቸው ነው፤ 2ቆሮ 1፡22፤ ኤፌ 1፥14። የመጋረጃ ሜንጦ መያዣ ተብሏል፤ ዘጻ. 26፥ 6:11፤ 35፥11።

ምንጭ:
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት (የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር)

መገለጥ፤የተሰወረው ግልጥ መሆን። እግዚኣብሔር ራሱን ባይገልጥ ኖሮ ልናውቀው አንችልም ነበር፤ ኢሳ. 55፥8፤ 1ቆሮ 2፥14፤ 2ቆሮ. 4፥4። ግን ኃይሉንና ክብሩን ፈቃዱንም ገልጧል። ይህም ሲ...
02/04/2023

መገለጥ፤የተሰወረው ግልጥ መሆን። እግዚኣብሔር ራሱን ባይገልጥ ኖሮ ልናውቀው አንችልም ነበር፤ ኢሳ. 55፥8፤ 1ቆሮ 2፥14፤ 2ቆሮ. 4፥4። ግን ኃይሉንና ክብሩን ፈቃዱንም ገልጧል። ይህም ሲባል እግዚአብሔር ለሰው አስፈላጊውንና ተገቢውን እንጂ ሁሉን ገልጧል ማለት ኣይደለም፤ ዘዲ 29፡29። መገለጥ በመሠረቱ ሁለት ዓይነት ነው፥
ሀ) ተፈጠሩ ነገሮችና ሰመጋቢነት ተግባሩ፤ ሮም 1፥19-21፤ ሓ.ሥ. 14፥ 17። ነገር ግን ይህ መገለጡ በቃል ጭምር ካልተደገፈ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ሙሉ በሙሉ አይገልጥም፤ የደኅንነትንም መንገድ አያሳይም፡
ለ) በቃሉ፤ ሰመ.ቅ. የመገለጥ ቃል ሰብዙ መንገድ መጥቷል :-
1. ቃልን በመናገር፤ ሰብ.ኪ. ዘመን ይህ ዋና መንገድ ነሰር። ብዙ ጊዜ አሳቡን ለነቢያት ሰጠ። እነርሱም [ ለሕዝብ ተናገሩ፤ ዕብ. 1፥1። 2. በሕልምና በራእይ፤ ዘኍ. 12፥6-8። ሆኖም ሰዎች እንዲያስተውሉ ብዙ ጊዜ ትርጓሜ እስፈላጊ ነበር፤ ዳን. 2፥19:28-30።
3. ዓለምን በመፍጠሩና በመጠበቁ (መዝ. 19፣ ሮም 1፥ 19-21፤ ሐ.ሥ. 14፡ 17)፥ ተአምራትንም በማድረግ (መዝ 18፥11)። ሆኖም ብዙ ጊዜ ተአምራት በእግዚአብሔር እንደተደረጉ ሰዎች በመልእክተኞች ቃል ተረዱ።
4 በልጁ፤ ዮሐ 1፡18፤ 1ጢሞ. 3፥16፤ ዕብ 1፥23።
5. መንፈስ ቅዱስን በመስጠት፣ ዮሓ 15፥26፤ 16፥ 13፤ 1ቆሮ 2፥11:12፤ ዕብ. 2፡4።

እግዚአብሔር የሃይማኖትን ትምህርት ፈጽሞ ለሐዋርያት ገልጧልና ምእመናን አሁን በዚህ ትምህርት ጸንተው መቆም እንጂ ሌላ መግለጫ መፈለግ ወይም መከታተል አይገባቸውም፤ ኤፌ. 3፥5:6፤ ይሁዳ 3፤ ራእ. 22፥ 18:19። የእግዚአብሔር መገለጥ በመቅ ተጽፏል። መቅ.ም ጠቅላላውን የእግዚአብሔርን መገለጥ የያዘ ነው።

ዛሬም ሰዎች ራሳቸው ለግል ሕይወታቸው የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዲያውቁ መንፈስ ቅዱስ ይመራቸዋል፤ ሮም 8፥14፣ 1ቆሮ. 14፥26፤ ገላ 2፥2።

በዓለም መጨረሻ ክርስቶስ ይገለጣል (ሉቃ 17፥30፤ ቲቶ 2፥12:13) ደግሞም የሰው ሥውር አሳብ ሁሉ ይገለጣል፤ ሉቃ 12:2፤ ሮም 8፥18፤ 1ቆሮ. 3፥13።

ምንጭ:
የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት (የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር)

Address

1239
Shashemene
541999

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Reset code posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share