13/09/2026
ዮዮ ጊፋታ
የዛሬ ሳሚንት የሚከበረው የወላይታ ዘመን መለወጫ ጊፋታ በዓል ለመቀበል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መጠናቀቁን የሁምቦ ወረዳ ዋና አስተዳደር የተከበሩ አቶ ጌታቸው ጌቡ አስታወቁ ። ጊፋታ በዓል አከባበር የሕዝብ በዓል እንደሆነ በዩኔስኮ ዕውቅና በመሰጠቱና መመዝገቡ ለየት የሚያረገው በመሆኑ ሕዝቡ የራሱን ባህል ለቀጣይ ትውልድ ለማስተላለፍ በሚደረገው እንቅስቃሴ በነቅስ እንድሳተፍ ጥሪ አስተላልፏል ።
።።።። ዮዮዮ ጊፋታ።።።።።።