Jemal perfume and general market

Jemal perfume and general market Brand perfume , brand shoes, brand men clothes and diferrent brand type materials are found on jemal perfume.

24/12/2025
10/10/2024

https://www.facebook.com/profile.php?id=100089265607826

* በወልድያና አካባቢው የሚሸጡ ቤቶችን, ቦታዎችን መግዛት ከፈለጉ "ወልድያ ብሮከርን" ያናግሩ
* እንድሁም ኦርጅናል የቱርክ ምርት የሆኑ
= ብራንድ ሽቶዎችን.
= 👉🤳 0929231444
=👉🤳 0975460344 ይደውሉ

ውድ የተከበራችሁ የፔጃችን ተከታዮች እንኳን ለኢደል አደሐ በአል አደረሳችሁ እያልኩኝ በጣም ተወዳጅ እና ማራኪ የሆኑ ኦርጅናል ሽቶዎችን አምጥተናል ይዘዙን ይደውሉ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን ...
24/06/2023

ውድ የተከበራችሁ የፔጃችን ተከታዮች እንኳን ለኢደል አደሐ በአል አደረሳችሁ እያልኩኝ በጣም ተወዳጅ እና ማራኪ የሆኑ ኦርጅናል ሽቶዎችን አምጥተናል ይዘዙን ይደውሉ ካሉበት ድረስ እናቀርባለን ።።።

ربى اغفرلي عومي፦ ውዷ ፣ ምርጧ ፣ ተወዳጇ የማንነቴ መሠረት የልጆቸ እናት የልቦናየ እርጋታ የኑሮየ ደስታ ነበርሽ አሁን ግን ሁሉም ነገሬ ባዶነት ነፍሴን አልብሶኛል ...!!! ውዷ ...
14/05/2023

ربى اغفرلي عومي
፦ ውዷ ፣ ምርጧ ፣ ተወዳጇ የማንነቴ መሠረት የልጆቸ እናት የልቦናየ እርጋታ የኑሮየ ደስታ ነበርሽ አሁን ግን ሁሉም ነገሬ ባዶነት ነፍሴን አልብሶኛል ...!!! ውዷ የኔ እናት በእናቶች ቀን እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ ማለት ባልችልም የሰማይና የመሬት ሐሊቅ የሆነው ጀለ ወአላ በጀነተል ፊርዶስ መኖሪያሽን ያድርግልኝ እያልኩ ዱአየን ከማቀበል ውጭ ምን አደርግልሻለሁ የኔ ምርጥ እናት .....
ሁሌም በልቤ ውስጥ አለሽ እናት አለም

አላህ ይማርሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Address

Woldia

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jemal perfume and general market posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Jemal perfume and general market:

Shortcuts

Share