Birhanu Belayneh Belachew

Birhanu Belayneh Belachew 0901114533

19/01/2026

Watch, follow, and discover more trending content.

19/01/2026

17.3K likes, 540 comments. “ #የትዉልድእናት ”

19/01/2026

1020 likes, 67 comments. Check out Nejat Shemam’s video.

01/12/2025
23/03/2024
28/01/2023

ይነበብ አጭርና እጅግ በጣም አስተማር የሆነ መልዕክት አለዉ ።

ጥሎህ ለሄደ ሰዉ አንተን የማይፈልግህ ሰዉ አንተ ሳይሆን ማልቀስ ማንባት ያለብህ እሱ እራሱ ነዉ ነገሩ እንዲ ነዉ .........
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል
ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ ማድረግ አልቻለም በቃ እሷን እያሰበ
በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም
መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት
ያደርጉታል
እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር
ነበረችና እንዲህ አለችው
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል።
ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው
በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው
ሲለው ወጣቱ ልጅ
አላቸው ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው
አላቸው።
ይሄ ታሪክ የሁላችንም ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም
ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን
የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም።
ከተመቻቹ ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ለወዳጆዏ አስተላልፉ ።

Address

Woliso

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Birhanu Belayneh Belachew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share