Muhe habesha

Muhe habesha Amharic motivated video. inspire Ethiopia.አነቃቂ ፕሮግራሞች ።አስተማሪ።ዘ?

23/01/2021

አልሀምዱሊላህ
በሂወታችን ብዙ ፈተና ይገጥመናል
ፈተናው ትንሽ ግዜ በወሰደና በረዘመ ቁጥር በዛ ሁኔታ እያለን ይሄ ቀን በፍፁም የምያልፍ አይመስለንም
እመነኝ ወዳጄ ከረሀብ ቦሀላ ያገኘህውን በልተህ እራሀብህን ታስታግሳለህ
ከጥማት ቦሀላ ጥማትህ ይቆረጣል
ዛሬ እኔ በጣም ደስተኛ የሆንኩበት ቀን ነው አልሀምዱሊላህ

22/01/2021

እስቲ የሁላችሁም አስተያየታችሁን አካፍሉኝ
በዚህ ሰአት ሁሉን ነገር በጣም ፈጣን ነው
እኛም ማግኘት የምንፈልገው አግልግሎት
በጣም ፈጣን እንዲሆን እንመርጣለን
የኢንተርኔት አገልግሎቱ የትራንስፖርት ዘርፉ ብቻ ሁሉ ነገር ከአይናችን እርግብግቢት ፈጣን እየሆነ ነው
የኔ ጥያቄ እኛ ለምን ሁሉም የምናገኘው አገልግሎት ፈጣን እንዲሆን ለምን መረጥን
ሁላችሁም የተለያየ ምላሽ ይኖራችኋል በኮመንት አጋሩኝ

21/01/2021

አንዳንዴ ህይወትን ለመረዳት በምያዳግት መልኩ ውስብስብ ትሆናለች
የግድ ነገሮች አክሴፕት ማድረግ አለብን
አንዳንዴ ያጋጠመህን ነገር መርሳት አለብህ
ግን በፍፁም መርሳት የሌለብህ ነገር
ከዛ ላይ የተማርከውን ነው
በፍፁም መርሳት የለብህም ከዛ ላይ የተማርከውን
ችግር የለውም ምንም በሂወትህ ብያልፍ
በያንዳንዱ በሚደርስብህ ነገር አንዳንዴ ታሸንፋለህ አንዳንዴ ትማርበታለህ
ይሄ ማለት መቼም አትከስርም
በበጣም በአስቸጋሪ ሁኔታ እያለህ እንኳ የሆነ ነገር ትማራለህ
ከሰዎች ጋር ባለህ ግኑኝነትም እንደዚህ ነው ሁሉም ሰው በሂወታችን ላይ የሆነ ትርጉም አለው
አንዱ ስጦታችን ነው አንዱ ደሞ የምንማርበት የህወት ክፍፍል

19/01/2021

አልችልም ብለህ ታስባለህ?
ለምን አትችልም ?መች ሞከርክና ብቸኝነትህ አለ መማር ድህነት ከሆነ አብረውህ አልተወለዱም
ይልቁንስ መሆን የምትፈልገውን በቅጡ እወቀው

19/01/2021

ሁላችንም ድንቅ ሰው መሆን እንፈልጋለን
ግን ድንቅ ሰው ለመሆን ድንቅ ሰው የሚከፍለውን መስዋዕትነት መክፈል አንፈልግም
ብዙዎቻችን ዛሬ ተራ ውሎ ውለን ስናበቃ ነገ እንዲህ አደርጋለው ውሌዬን አስተካክላለው በጠዋት እነሳለው ብለን እንወስናለን
ጠዋት ሲነጋ ሀሳባችንን ቀእንቀይራለን ትላንት በቁጭት የሞላነውን አላርም እናጠፋዋለን
ትላንት የዋልነእን ተራ ውሎ
ተራ ሶሻልሚድያ ስንጠቀም ተራ ወሬ ስናወራ
ተራ የተባሉትን ስናደርግ ውለን ነበር
ዛሬም ምንም ሳይቀየር የትላንቱን እራሱ ተራ ውሎ
እንደ ትላንቱ ከፌስቡክ ተራ የሆኑ ነገሮች እያየን ከይቱብ ተራ ነገሮችን እያየን ከአጠገባችን ካሉትም ተራ ወሬ እያውራን የትላንቱን ተራ ቀናችን እንደግመዋለን
በየቀኑ አዲስ ቀን ይፈጠራል እኛ ግን የትላንቱን እየደጋገምን
እድሜ ይችን ke 20ወደ ሰባና ሰማንያ ይሄዳል
እኛ ቆመናል ተራ ኑሮ ኖረን ተራ ሞትን እንሞታለን

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ አዲስ ቪድዮ ለቅቃለው ከተመቻችህ muhe habesha subscribe አድርጉኝ ኢንሻአላህ የተሻሉ ጥራት ያላቸው ቪድዮችንም ለመስራት እሞክራለውhtt...
16/01/2021

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ አዲስ ቪድዮ ለቅቃለው ከተመቻችህ muhe habesha subscribe አድርጉኝ ኢንሻአላህ የተሻሉ ጥራት ያላቸው ቪድዮችንም ለመስራት እሞክራለው
https://youtube.com/channel/UCPmxS22bwQATiRhRqysevUw

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ muhe habesha subscribe ያድርጉት በጣም አጫጭር ከሁለት እስከ አምስ ደቂቃ ማይ ሙሉ ግን ሞራል ሰጪ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታልይሄው ሊንኩ. ...
13/01/2021

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ muhe habesha subscribe ያድርጉት በጣም አጫጭር ከሁለት እስከ አምስ ደቂቃ ማይ ሙሉ ግን ሞራል ሰጪ ፕሮግራሞች ይቀርቡበታል

ይሄው ሊንኩ. ወይም muhe habesha

አነቃቂ ቪድዮችን እና ቁም ነገር አዘል ፕሮግራሞችን ይቀርባሉ

10/01/2021
09/01/2021

ነገ አልተፈጠረም አታውቀም
ለምን ሲባል ነው ታድያ አንተ ቀንህን የምታበላሸው ለምን ጥለሁት ለምትሄደው ዱንያ ሰው እንዲከፋፈል መንስኤ ትሆናለህ
የተለያዩ ሰለጠኑ የተባሉ ሀገራት ለዜጋቸው ምን አይነት ክብር እንዳላቸው እናውቃለን
እኛም ጋር ጥሩ ስነምግባር በህዝቡ ልቦና ሳያሰፍኑ
ያለፉትንም እድሜ ይችን ሙሉ እየረገምናቸው ኖረናል
አሁንም የምናየው የሰራህው የትም እንደ ማይሄድህ ነው

08/01/2021
08/01/2021

Adresse

Paris
75001

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque Muhe habesha publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Contacter L'entreprise

Envoyer un message à Muhe habesha:

Mis en avant

Partager