Ethiopia book store

Ethiopia book store Books have power to take you to another world ,through books you can acquire knowledge. Books helps

Books helps to escape daily problems the moment you open them.African book store is launched to bring books to the African diaspora and those who wants to know about Africa.For a starter ,we have few books from Ethiopia.Enjoy reading books that we provide for a fair price.Thank you.

19/07/2026

"የታክስ መጨመር አማካሪዎች በታፋቸው እና በክንዳቸው መርፌ ሊታዘዝላቸው ይገባል!" ይሉ ነበር ሐጂ Abdulkadir

*በአካውንቲንግና ፋይናንስ መምህር ዶ/ር ሀውለት አህመድ እንደፃፉት ✍️

ታክስ በላይ በላዩ መጨመር የመንግሥትን ገቢ ያሳድጋል ብለው የሚያማክሩ ሰዎች በታፋቸው እና በክንዳቸው አስፈላጊ ከሆነም በጥፍራቸው በኩል መርፌ ሊታዘዝላቸው ይገባል ይላል ሐጂ Abdulkadir። ታክስን በአይነትና በመጠን መ'ጨመር ለአጭር ጊዜ የመንግሥትን ካዝና ይሞላ ይሆናል እንጂ ጉዳቱ የትየለሌ ነው።

ኢንቨስተሮችን ያባርራል። ብዙ ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተሻለ ከታክስ በኋላ ትርፍ (return) ወደ'ሚያገኙባቸው ሃገራት እየሔዱ ነው። ምርትን ይጎዳል። አብዛኛው የድርጅቶች ገቢ ወደ ታክስ ከሔደ በበቂ መጠን ለማምረት/ለመጨመር የሚያስችል ካፒታል አይኖርም። የዕቃና አገልግሎት ዋጋ እንዲንር በማድረግ ተጠቃሚው ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ጫና ይፈጥራል። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ሀገራት ዜጎች ይህንን ጫና መቋቋም አይችሉም። የታክስ ከፋዩን ባሕሪ ይቀይራል። ከመሥራት ይልቅ ታክስን በማጭበርበር የተሻለ ጥቅም ማግኘት እንደሚቻል እንዲያስቡ ይገፋፋል። ነጋዴን ብቻ ሳይሆን ምርጥ ባለሙያዎችን ያሳጣል። ብዙ ምርጥ ሐኪሞቻችን ወደተለያዩ ሀገራት እየሔዱብን መሆኑን እንደ ምሣሌ ማንሳት ይቻላል። ሙስናን በጣም ያባብሳል። የተጫነውን ታክስ ከመክፈል ይልቅ ባነሰ ሒሳብ ከሚመለከተው መ/ቤት ባለሙያ ጋር ተደራድሮ መጨረስን ይመርጣል። የተለያዩ ቀዳዳዎችን ተጠቅሞ ሒሳብ መዝገቦች ላይ ማጭበርበር እንዲኖር መንገድ ይከፍታል። ይሄም ባሕሪ ሆኖ ይቀጥላል። ዜጎች በራሳቸውም በአገራቸውም ተስፋ እንዳያደርጉ/እንዲቆርጡ ያደርጋል። ይህም ያልሆኑ እርምጃዎች እንዲወስዱ ያስገድዳቸዋል።

ሊስቱ ይቀጥላል። እንዲያው ለማስታወስ እንጂ ሁሉንም የምታውቁት ነው። ከላይ ከጠቀስናቸው እኔን የሚያሳስበኝ ሁለት ነገር ነው። የመጀመሪያው ምርት መጎዳቱ ነው። በዓለም ላይ ታክስ በመጨመር ያደገ አንድ እንኳን አገር የለም። አንድ!!! የአንድ አገር ኢኮኖሚ የሚያድገው ምርትና አገልግሎትን በብዛትና በጥራት በመጨመር ብቻ ነው። አለቀ! ታክስ በዓይነት በዓይነቱ ተደራርቦ፣ መሬትም በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ሆኖ፣ ባንኮች በጣም በቁጥር ጥቂት ለሆኑ ባለሃብቶች ብቻ እያበደሩ፣ የሰው ኃይል ማኔጅመንታችን ግራ ገብቶት እንዴት ሆኖ ነው ምርት በሚፈለገው መጠን የሚጨምረው?

ሁለተኛው ኢኮኖሚው ውስጥ ትልቅ ድርሻ ያለው የንግዱ ማኅበረሰብ በታክስ ምክንያት ባሕሪው እየተቀየረ መምጣቱ ነው። ከፍተኛ ጫና የሆነበትን ታክስ ለመሸሽ ኃላፊነታቸውን ለግል ጥቅማቸው ካዋሉ ሰዎች ጋር ይደራደራል። ብልሹ ባሕሪ ይስፋፋል፤ ለፍቶ አዳሪው መኖር ትግል ሲሆንበት ለጥቅሙ ያደረው በልጽጎ በዜጎች መካከል ትልቅ የኑሮ ልዩነትን ይፈጥራል። ይሄ ባሕሪ ከታክስ ውጪም በሌሎች ልውውጦችም ውስጥ መከሰቱ አይቀርም።

ለምሳሌ በባንክ ብድር፣ መሬትን በማግኘት እንዲሁም በሌሎችም የመንግሥት አገልግሎት ዘርፎች። እናም በእነዚህ የተንሰራፉ ጠባያት (behaviors) ምክንያት ወደፊት አንድን ኃላፊ መንገድ ላይ 'Hi' ለምንልበት የምንከፍልበት ጊዜ ላይ መድረሳችን አይቀርም።

ስናጠቃልለው ምርት መጨመር የብዙ ሥራዎች ድምር ቢሆንም አንዱና ዋናው የታክስ ፖሊሲ ነው። ታክስ ቢቀነስ ምርት ይጨምራል፤ ምርት ሲጨምር የመንግሥትም እውነተኛ (real) ገቢ ያድጋል። ታክስ ሲጨመር የመንግሥት 'ገቢ' በቁጥር ሊያድግ ይችላል፤ ምርት ግን ይቀንሳል፤ እናም ultimately የመንግሥት real ገቢ ይቀንሳል። 'ታክስ በመጨመር ምንም ለውጥ ስላላመጣን እስኪ ቀንሰን እንሞክረው' ብላችሁ ሰርፕራይዝ አድርጉን! 🙌

እናንተስ ምን ሐሳብ አስተያየት አላችሁ? ሐሳባችሁን በአስተያየት መስጫው ላይ አጋሩን። 👇

10/09/2024

አዲሱ ዓመት ለአገራችን የሰላም፣የእርቅና አንዱ የሌላውን ህመምና ፍላጎት የሚረዳበት ዘመን እንዲያደርገው እመኛለሁ።

10/06/2024

National Media SC is here to support, the success of our country's transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be f...

አንጋፋው ደራሲ ተዋናይ የአዲስ አድማስ መፅሄት አዘጋጅ ጋሽ ነብይ …. ጥቅምት 12፣ 2015 አዳማ እንገናኝ| Seifu on EBS
16/10/2022

አንጋፋው ደራሲ ተዋናይ የአዲስ አድማስ መፅሄት አዘጋጅ ጋሽ ነብይ …. ጥቅምት 12፣ 2015 አዳማ እንገናኝ| Seifu on EBS

አንጋፋው ደራሲ ተዋናይ የአዲስ አድማስ መፅሄት አዘጋጅ ጋሽ ነብይ …. ጥቅምት 12፣ 2015 አዳማ እንገናኝአዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM...

መልካም አዲስ አመት
11/09/2019

መልካም አዲስ አመት

10/05/2018

ESAT is now LIVE in Ethiopia
Satellite: NILESAT
Channel: NH TV
Direction: 8°W
Polarisation: Horizontal
Frequency: 12604 MHz
Symbol Rate: 27500
Fec: 3/4

https://www.youtube.com/watch?v=upwbgzXoazE
25/06/2017

https://www.youtube.com/watch?v=upwbgzXoazE

በባህላዊ የኦሮምኛ ሙዚቃዎቹ ተወዳጅነት ያተረፈው ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ Seifu on EBS - ድምፃዊ አቡሽ ዘለቀ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረገው ቆይታ | Abush Zeleke Interview with Seifu

ነጠላ  / Ethiopian shawlPrice 300 kroner ,36 USD or 32 Euro
26/05/2016

ነጠላ / Ethiopian shawl

Price 300 kroner ,36 USD or 32 Euro

Adresse

Kjelsbergkroken 9
Sola
4050

Telefon

+4748662485

Nettsted

Varslinger

Vær den første som vet og la oss sende deg en e-post når Ethiopia book store legger inn nyheter og kampanjer. Din e-postadresse vil ikke bli brukt til noe annet formål, og du kan når som helst melde deg av.

Kontakt Bedriften

Send en melding til Ethiopia book store:

Snarveier

Del