እንተዋወቃለን ወይ

Directions

እንተዋወቃለን ወይ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from እንተዋወቃለን ወይ, Shopping & retail, Jeddah.

አንዳንዴ አላህ ምኞትህን ሲያሳካልህ እንዲህ ነውበነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው…ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን ላይ መዲና መስጂደ ነበዊ ላይ በባዶ እግራቸው ል...
30/04/2023

አንዳንዴ አላህ ምኞትህን ሲያሳካልህ እንዲህ ነው
በነፃ ሀጂ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው…

ያለፉት 15 አመታት ባጠራቀሙት ገንዘብ ያለፈው ረመዷን ላይ መዲና መስጂደ ነበዊ ላይ በባዶ እግራቸው ልብ በሚነካ ሁኔታ ሲሰናበቱ የሚያሳየው ቪዲዮ አለማችን ላይ እጅግ ቀልብ የሳበ ነበር። ይህ በእድሜ የገፉት ፓኪስታናዊ አባት ከፓኪስታን ከሳኡዲ ከቱርክ ሙሉ ወጫቸውን ሸፍነው ሀጅ ለማስደረግ በተለያየ አቅጣጫ ጥሪ እየቀረበላቸው እንደሚገኝ ሀረመይን ሸሪፈይን በዌብሳይቱ አስነብቧል ።
በአንተ እና በአሏህ መካከል ያለውን መንገድ ካስተካከልክ በአንተ እና በእያንዳንዷ ህይወትህ መካከል ያለውን አሏህ ያስተካክለዋል

22/08/2021
22/08/2021

من أشهر المعاملات المحرمة فى هذا الزمان ( غش الزبون )

በዳቦ መሸጫው የተፃፈው ፅሁፍ እንዲህ ይነበባል:-"የተከበርክ ወንድሜ ሆይ!የመግዢያ ገንዘብ ከሌለህ አትፈር፤ቤተሰቦችህን ያለ ምግብ አትተው።ለልጆችህ የምትፈልውን ያክል ውሰድ።የኔም ያንተም ሲ...
02/08/2021

በዳቦ መሸጫው የተፃፈው ፅሁፍ እንዲህ ይነበባል:-
"የተከበርክ ወንድሜ ሆይ!
የመግዢያ ገንዘብ ከሌለህ አትፈር፤ቤተሰቦችህን ያለ ምግብ አትተው።
ለልጆችህ የምትፈልውን ያክል ውሰድ።የኔም ያንተም ሲሳይ ከአሏህ ዘንድ ነው።"

💙💙

 !!11 ሚሊየን ሰዎችን አስልመዋል5,700 መስጅዶችን ሰርተዋል9,500 የውሃ ጉድጓዶችን ሰርተዋል15,000 የቲሞችን አሳድገዋል እኚህ በፎቶ የምትመለከቷቸው ሼህ አብዱልራህማን አል ሱመይጥ ...
26/05/2021

!!
11 ሚሊየን ሰዎችን አስልመዋል
5,700 መስጅዶችን ሰርተዋል
9,500 የውሃ ጉድጓዶችን ሰርተዋል
15,000 የቲሞችን አሳድገዋል
እኚህ በፎቶ የምትመለከቷቸው ሼህ አብዱልራህማን አል ሱመይጥ ይባላሉ። የኩዌይት ዜግነት ያላቸው ሲሆን ከ29 ዓመት በላይ አፍሪካ ውስጥ የኖሩ ሰው ናቸው። አፍሪካ ውስጥ ከ ሚሊዮን በላይ ችግረኛ ሰዎች ይረዱ ነበር። በእስልምና ታሪክ ባልተለመደ መልኩ ብቻቸውን ለ 11 ሚሊየን ሰዎች ሂዳያ ማግኘት (መስለም) ምክንያት ሆነዋል።
ከ 15000 በላይ የቲሞችን ይንከባከቡ ነበር።
°
ከ 9500 በላይ የውሃ ጉድጓዶችን አስቆፍረዋል።
°
860 ትምህርት ቤቶችንና 4 ዩንቨርስቲዎችን አስገንብተዋል።
°
5700 መስጂዶችን አሳንፀዋል።
°
እንዲሁም እዚህ የማንዘረዝራቸው እጅግ ብዙ ኸይር ስራዎችን ሰርተዋል።
እኚህ መልካም ሼህ በ64 ዓመታቸው ወደ ማይቀረው ሀገር አኼራ ሄደዋል።
አሏህ ከፍተኛ የሆነውን ጀነቱል ፊርደውስ ይወፍቃቸው!!
°
የሼህ አብዱልራህማንን ታሪክ ሳነብ ምን አሰብኩ? የምእራባውያን ሚዲያዎች እስልምናን ከነፍስ ማጥፋት እንጂ ከነፍስ ማዳን ጋር ሲያያይዙት አይታዩም። ሙስሊም ነን በሚሉ ግለሰቦች ስለተቀጠፉ ነፍሶች እንጂ በሙስሊሞች ስለዳኑ ነፍሳት አይሰብኩንም። ሚዲያዎች እንደማዘር ትሬዛ ላሉ በጎ ሰዎች ብዙ ሲሉ እንደ ሼህ አብዱራህማን ስላሉ በጎ አድራጊ ሙስሊሞች ጮክ ብለው ያላወሩትና ሲያደንቁ አይታዩም!
°
እኛ ደግሞ ይህን ክፍተት የመሙላት ሀላፊነት አለብን፣ የራሳችንን ጀግኖች ራሳችን ማስተዋወቅ ካልቻልን በሚያሳዝን ሁኔታ ይዘነጋሉ!
ይህን ኸይር ስራቸውን አለም ቢያውቀው አንድም ይማርበታል ፣ በሌላ በኩል ደግሞ ለመልካም ስራቸው ዱዓ ያደርግላቸዋል!!
እርሶም ለአላህ ብለው ሼር በማድረግ ሀላፊነቶን ይወጡ!!
Hiywotachin Ledinachin👉 Like & Follow ያድርጉ
➡️ Join ይበሉ!👇
https://t.me/alwvetuer

ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ👇👇👇

18/04/2021

እሱ ፆመኛ ነው ልጅቷ አስቁማ ጠየቀችው
ውሃ ከቦርሳዋ አውጥታ #ፆምክን በዚህ ውሃ ከፈታህ (ካፈጠርክ) ይሄን ሞባይል እሰጥሃለሁ አለችው።
የልጁ መልስ ግን ሃራም ነው በፍፁም አላደርገውም ነበረ ምላሹ። አሏሁ አክበር
መጨረሻ ላይ የተናገረው ወንድማችን የተናገረው ንግግር ልብ ውስጥ የሚቀመጥ ነው ለዚህ አይፎን ብለህ የዛሬውን ፆምክን ልትፈታ ነው?! ምናልባትም የዛሬዋ ፆምክ የጀነት ወይም የጀሀነብ መግቢያ ልትሆን ትችላለች
የሙሀመድ አሊ{Burhan Addis}ቤተሰቦች📘

05/03/2021

. አ ድ ዋ 💚💛❤

Address

Jeddah
22233

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when እንተዋወቃለን ወይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share