خيركم من تعلم القرآن وعلم

Directions

خيركم من تعلم القرآن وعلم TofkeNurden

02/10/2020

አጀብ ነው እስቲ ተመልከቱት !!

30/09/2020

ይሄ ውሎ ላይ ነው እንድህ ዛፍ እሚያመልኩት እና ልል የፈለኩት እባካችሁ ወንድሞች ና እህቶች ወደ ቤተሰቦቻችሁ ስደውሉ ይሄን አስጠንቅቋቸው

30/08/2020

لا تقلق الله موجود

14/08/2020

የአላህ ስሞች 🎀🎀

20/06/2020

ከሞት ቡኃላ ሕይወት አለ !!!
የክርስቶስ ተልዕኮ ይከበር !!!

«ስለ ዐሊይ ረዐ ምን ትላለህ?» ሰውዬው ሸይኩን ጠየቀ።ሸይክ፦«በምድር የተከበረው ስፍራ የት ነው?»ሰውዬው፦«መስጅድ»ሸይክ፦«ከመስጅድ ውስጥ ክቡሩ ስፍራ የቱ ጋው ነው?»ሰውዬው፦«ሚሕራብ/ኢማ...
17/06/2020

«ስለ ዐሊይ ረዐ ምን ትላለህ?» ሰውዬው ሸይኩን ጠየቀ።
ሸይክ፦«በምድር የተከበረው ስፍራ የት ነው?»
ሰውዬው፦«መስጅድ»
ሸይክ፦«ከመስጅድ ውስጥ ክቡሩ ስፍራ የቱ ጋው ነው?»
ሰውዬው፦«ሚሕራብ/ኢማሙ ሚቆምበት»

ሸይክ፦«አላህ ዘንድ የተወደደ ስራ ምንድነው?»
ሰውዬው፦«ሰላት»
ሸይክ፦«የሚከብደው ሰላት የቱ ነው?»
ሰውዬው፦«ሱብሒ»
ሸይክ፦«ሰላት ላይ ይልቅ ወደ አላህ ሚያስጠጋው የቱ ተግባር ነው?»
ሰውዬው፦«ሱጁድ»

ሸይክ፦«ከሰው ልጅ አካላት የትኛው ክቡር ነው»
ሰውዬው፦«ጭንቅላቱ»
ሸይክ፦«ከጭንቅላትህ ወደ አላህ ሚያስጠጋህ አካል ምንህ ነው?»
ሰውዬው፦«ግንባርህ»
ሸይክ፦«አላህ ዘንድ የተወደደ ወር ምንድነው?»
ሰውዬው፦«ረመዳን»

ሸይክ፦«ከረመዳን ሌሊቶች የትኛው ክቡር?»
ሰውዬው፦«ለይለተል ቀድር»
ሸይክ፦«አላህ ዘንድ የተወደደ አሟሟት ምንድነው?»
ሰውዬው፦«በሱ መንገድ መሰዋት»

ሸይክ እንባ አቀረሩ፦«ስማኝ ወንድሜ! ኢማም ዐሊህ ከረመላሁ ወጅሀሁ በረመዳን ነው የተሰዉት፤ ያውም በለይለተል ቀድር። ያውም መስጅድ ውስጥ፣ ያውም ሚሕራብ ላይ፣ ያውም በፈጅር ሰላት ላይ፣ ያውም ሱጁድ ላይ፣ ያውም ጭንቅላታቸውን ተመተው ነው።

እሳቸው እኮ ካዕባ ውስጥ ማንም ያልተወለደበት ቅዱሱ ስፍራ ውስጥ ነበር የተወለዱትም»

19/05/2020

الشيخ سعدون حمادي
كثر الطلاق من غير سبب
لما قلت الرجولة والشيم

 #ረሱል ﷺ  #ለሶስት አይነት ሰዎች በጀነት ውስጥ  #ቤት ቃል ገብተውላቸዋል!እነማን ናቸው!  #እርስዎስ ከነሱ ነዎት!?ሼር አድርገው ለሌሎች ያድርሱ!
17/05/2020

#ረሱል ﷺ #ለሶስት አይነት ሰዎች በጀነት ውስጥ #ቤት ቃል ገብተውላቸዋል!
እነማን ናቸው! #እርስዎስ ከነሱ ነዎት!?
ሼር አድርገው ለሌሎች ያድርሱ!

Address

Riyadh
12211

Opening Hours

Monday 9am - 5pm
Tuesday 9am - 5pm
Wednesday 9am - 5pm
Thursday 9am - 5pm
Friday 9am - 5pm
Saturday 9am - 5pm
Sunday 9am - 5pm

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when خيركم من تعلم القرآن وعلم posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share