Ethiomobile

Ethiomobile Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiomobile, Mobile Phone Shop, qutaibah bin muslim, Riyadh.

24/05/2020
እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቹህ! !ወሩን የኢማን ያፊያ የኢባዳ አላህ ያድርግልን!!
24/04/2020

እንኳን ለተከበረው የረመዳን ወር አደረሳቹህ! !
ወሩን የኢማን ያፊያ የኢባዳ አላህ ያድርግልን!!

በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት አብዛኞቻችን ከቤት እንዳንወጣ የተደረገ ከመሆኑጋር ብዙ ግዜያችን ከሞባይሎቻችን ጋር እንደምናሳልፍ ግልፅ ነው ።  ያምሆኖ ስልኮቻችን ላይ ችግሮች ቢገጥሙን እንኳ...
16/04/2020

በኮቪድ 19 ቫይረስ ምክንያት አብዛኞቻችን ከቤት እንዳንወጣ የተደረገ ከመሆኑጋር ብዙ ግዜያችን ከሞባይሎቻችን ጋር እንደምናሳልፍ ግልፅ ነው ።
ያምሆኖ ስልኮቻችን ላይ ችግሮች ቢገጥሙን እንኳን በቀላሉ ወተን ለማስተካከል ምቹ ሁኔታዎች ላይኖሩ ይችላሉ ።
በተለይ የ 24 ሰዓት የሰዓት እገዳ የተጣለባቸው ሀገራት ላይ የምንገኝ ከሆነ ጭራሽ የተዘጋጋ ስለሆነ አማራጭ ራሱ ላይኖረን ይችላል ።
ይሄን ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት ኢትዬ ሞባይል ፔጅ ከሞባይል ጋር ተያይዞ የሚገጥማችሁን ችግሮች በማሳወቅ ስለመፍትሄው ሊያማክራቹህ ዝግጁ ነው ።
በሜሴጅ መልክት ያስቀምጡል ምላሹን እንሰጦታለን!!
ኢትዬ ሞባይል! !
" አላህ ይሄን በሽታ እንዲያነሳልን የዘወትር ዱአችን ነው"

በሳውዲ አረቢያ የምትገኙ ኢትዬጲያዊያን የምትጠቀሙት ሲምካርድ የሰዋ ከሆነ እንግዲያውስ ታድለዋል!! ሰዋ ሽሪካ ለኢትዬጲያዊያን እና ለተለያዮ ሀገር ዜጎች የተለያዮ የአየር ሰአት በቅናሽ አዘጋ...
05/04/2020

በሳውዲ አረቢያ የምትገኙ ኢትዬጲያዊያን የምትጠቀሙት ሲምካርድ የሰዋ ከሆነ እንግዲያውስ ታድለዋል!!
ሰዋ ሽሪካ ለኢትዬጲያዊያን እና ለተለያዮ ሀገር ዜጎች የተለያዮ የአየር ሰአት በቅናሽ አዘጋጅቷል ።

**በ 9 ሪያል ብቻ 8208 ለ 900 በመላክ የ 24 ሰአት የ20 ደቂቃ የአየር ሰአት መግዛት ይችላሉ ።

**በ35 ሪያል ብቻ 8258 ለ 900 በመላክ የአንድ ሳምንት የ 80 ደቂቃ የአየር ሰአት መግዛት ይችላሉ ።

ከላይ ያለውን መረጃ ለማግኘት 8200 ለ 900 በመላክ ማግኘት ይችላሉ።

እንዱሁም *888 # በመደወል ተጨማሪ የእለት እና የሳምንት የአየር ሰአቶችን ማግኘት ይችላሉ ።
ይህ ኢንፎርሜሽን ከተለቀቀ ትንሽ የቆየ ቢሆንም ከወቅታዊ ሁኔታ አንፃር ደጋግመን ወደቤተሰብ ልንደውል ስለምንችል መረጃውን ለማያቁትም ለሚያቁትም ለማስታወስ ያህል በድጋሚ ተዘጋጅቶ ነው።

ኢትዬ ሞባየል! !

ስልካቹህ ከውስጥ አንድሴትዬ እየለፈለፈች የምታስቸግራቹህ እና በሷም ምክንያት ስልካችሁ ተቹ እያለገ(ስታክ) የሚያስቸግራቹህ ካላቹህ ሴትየዋ ማናት?ለምንድ ነው ስልኩ ስታክ የሚሆነው  ?መፍትሄ...
23/03/2020

ስልካቹህ ከውስጥ አንድሴትዬ እየለፈለፈች የምታስቸግራቹህ እና በሷም ምክንያት ስልካችሁ ተቹ እያለገ(ስታክ) የሚያስቸግራቹህ ካላቹህ ሴትየዋ ማናት?
ለምንድ ነው ስልኩ ስታክ የሚሆነው ?
መፍትሄውሰ ?
በዚህ ዙሪያ ቪድዬ እንድሰራላቹህ መጀመሪያ የምን ያህል ሰው ችግር እንደሆነ ለማወቅ እንዲረዳኝ ምልክት ስጡኝ ቢያንስ የ30 ሰው ችግር ከሆነ በቪዲዬ ሰርቼ ማታ እለቅላቹሀለው!!

22/03/2020

የሞባይላችን ባትሪ ቶሎ ቻርጅ ለምን ይጨርሳል?
መፍትሄውስ?

21/03/2020

ኮሮና ቫይረስ ከየት ወዴት?

17/03/2020

ወሃ ውስጥ የገቡ ሙባየሎቻችን እንዴት ማዳን እንችላለን? ?

15/03/2020

የኢትዬ ሞባየል ፔጅ ኘሮግራማችንን በማስተዋወቅ ጀምረናል ! !

Address

Qutaibah Bin Muslim
Riyadh

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiomobile posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share