08/28/2026
🏗️ ቴምር ሪል እስቴት (Temer Real Estate)
የህልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ ባለቤት ይሁኑ !
በአዲስ አበባ እጅግ ተፈላጊ እና ስትራቴጂካዊ በሆነው ስፍራ “ሳር ቤት አደባባይ” (አዳምስ ፓቪሊዮን አጠገብ) በሚገኘው ፕሮጀክት ላይ ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ያላቸው ዘመናዊ አፓርታማዎችን ለሽያጭ አቅርበናል።
🔥 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ልዩ አቅርቦት፦ የ 30% ግዙፍ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ! 🔥
📍በከተማዋ እምብርት ሳር ቤት አደባባይ አጠገብ በመሆኑ ለትራንስፖርት፣ ለገበያ ማዕከላትና ለአለም-አቀፍ ተቋማት ቅርብ የሆነ።
💰 ከታላቅ ቅናሽ ጋር አሁን ሲገዙ የ30% ቅናሽ በማግኘት በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ይቆጥባሉ።
🔒 አስተማማኝ ኢንቨስትመንት ሳር ቤት ፈጣን የዋጋ እድገት ያለበት አካባቢ በመሆኑ ለኪራይም ሆነ ለኢንቨስትመንት ከፍተኛ ትርፍ ያስገኝልዎታል።
💳 ምቹ ክፍያ፦ በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤቱ ባለቤት መሆን ይችላሉ።
🎯ሳር ቤት ፑሽኪን አደባባይ ፊት ለፊት (አዳምስ ፓቪሊዮን አጠገብ)
📌 የዋጋ እና የቦታ ስፋት ዝርዝር
🔹 ባለ 1 መኝታ (76 ካሬ )
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 9,120,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 1,824,000.00 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 6,384,000.00 ETB
🔹 ባለ 2 መኝታ (99 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 12,375,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,475,000.00 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 8,662,500.00 ETB
🔹 ባለ 2 መኝታ (100 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 12,000,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 2,400,000.00 ETB
▻ በ30% ቅናሽ፦ 8,400,000.00 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (136 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 16,320,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,264,000.00 ETB
👉ሙሉ ከከፈሉ በ 30% ቅናሽ፦ 11,424,000.00 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (144 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 17,280,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,456,000.00 ETB
👉ሙሉ ከከፈሉ በ30% ቅናሽ፦ 12,096,000.00 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (149 ካሬ)
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 17,880,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,576,000.00 ETB
👉ሙሉ ከከፈሉ በ 30% ቅናሽ፦ 12,516,000.00 ETB
🔹 ባለ 3 መኝታ (151 ካሬ )
▻ ጠቅላላ ዋጋ፦ 18,120,000.00 ETB
▻ 20% ቅድመ ክፍያ፦ 3,624,000.00 ETB
👉ሙሉ ከከፈሉ በ 30% ቅናሽ፦ 12,684,000.00 ETB
🎯900ሺ ብር ሱቅ ሳርቤት አደባባይ(አዳምስ አጠገብ)
👉15ካሬ 900ሺ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 2.3 ሚሊዮን 5ኛ
👉15ካሬ 900ሺ ቅድመ ክፍያ ሙሉ ክፍያ 2.6ሚሊዮን 4ኛ
👉15ካሬ ቅድመ ክፍያ 1.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 3.1 ሚሊዮን 3ኛ
👉20ካሬ ቅድመ ክፍያ 2ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 4 ሚሊዮን 2ኛ
👉15ካሬ ቅድመ ክፍያ 3.5ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 5.4ሚሊዮን 1ኛ
👉17ካሬ ቅድመ ክፍያ 3.5ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 5.4ሚሊዮን ግራውንድ
#ቴምርሪልስቴት #ቴምርፕሮፐርቲስ
ለበለጠ መረጃ
📞+251990565144