Smart Learning Solutions

Smart Learning Solutions Smart Learning Solutions Are Provider Of Skilled And Profesional Teachers In Ethiopia.

27/06/2021

Unity fellowship
sene 27
New album

24/06/2021

መንግስህ ጽኑ
Mengistih tsinu
Coming soon...

07/05/2021

See the way you love me

27/04/2021

Lets turn back

04/03/2021

ቸኮለብኝ

05/02/2021

" የእግዚአብሔርን ጸጋ አልጥልም፤ ጽድቅስ በሕግ በኩል ከሆነ እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ።
"
(ወደ ገላትያ ሰዎች 2:21)

Prank ካልሆነ በጣም ደስ ብሎኛል mikoo
01/01/2021

Prank ካልሆነ በጣም ደስ ብሎኛል mikoo

(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)----------10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እር...
29/12/2020

(የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ 2)
----------
10፤ መልአኩም እንዲህ አላቸው። እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤

11፤ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።

12፤ ይህም ምልክት ይሆንላችኋል፤ ሕፃን ተጠቅልሎ በግርግምም ተኝቶ ታገኛላችሁ።

12/12/2020

ከሳሾቼ ብዙ ናቸው
ተጨባጭ መረጃ አላቸው
በህጉ መሰረት ቢሄዱም
አሳማኝ ነው ምክንያታቸው
በየትኛው ቅድስናዬ
ልጋፈጥ ልቆም ለራሴ
አንገት መድፋት መሽማቀቅ
ዝምታ ብቻ እንጂ መልሴ
የቤቴን ክፍተት ሳይገፋው
ገፍቶ ባይገባ ከደጄ
የልቤ ርቀት ሳይመልሰው
ባያቅፈኝ ባይሆን ወዳጄ
ሁሉን በራሱ ፈጽሞ
ባያደርገኝ ኖሮ ቀና
ጽድቄ ብዬ ማስቆጥረው
የማሳየው ምን አለና
ፍርድ አልተዛባም ልክ እኮ ነው
ተከድኖ ሳይሆን ተከፍሎ ነው

ሀሊና ዳዊት

Dirección

ANDUALEM BIZUAYEHU
Caracas
1000

Página web

Notificaciones

Sé el primero en enterarse y déjanos enviarle un correo electrónico cuando Smart Learning Solutions publique noticias y promociones. Su dirección de correo electrónico no se utilizará para ningún otro fin, y puede darse de baja en cualquier momento.

Compartir