Umjojo Ethio South Africa Cultural heritage Site

Umjojo  Ethio South Africa Cultural heritage Site Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Umjojo Ethio South Africa Cultural heritage Site, George.

ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹአዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደር...
17/03/2020

ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሱዳናዊያን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የገንዘብ ድጋፍ እንደሚያደርጉ ገለጹ።

በቅርቡ ለግድቡ ግንባታ ገቢ ለማሰባሰብ በፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ይፋ ተደርጎ ለተጀመረው መርሃ ግብር ሱዳናውያን የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ይገኛሉ፡፡

ሱዳናውያኑ ኢትዮጵያ ከጎረቤትና ከአካባቢው ሀገራት ጋር በመተባበርና በመደጋገፍ የአባይ ተፋሰስን ከግጭት ቀጠናነት ይልቅ የዕድገት ማዕከል ለማድረግ እያከናወነች ያለውን ተግባር እንደሚደግፉ ገልጸዋል።

የግድቡ ግንባታ እስከሚጠናቀቅም የአቅማቸውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ እንደሆኑና ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ ማረጋገጣቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ምንጭ Fbc

05/03/2020
Umjojo
05/03/2020

Umjojo

Ethiopan prime minister Dr.Abiy Ahimed
06/01/2020

Ethiopan prime minister Dr.Abiy Ahimed

Breaking NewsThe government of Tanzanian agreed to release and deporte 1443 Ethiopan's, for the first those who have sho...
04/01/2020

Breaking News

The government of Tanzanian agreed to release and deporte 1443 Ethiopan's, for the first those who have shown willing 20 people will deported soon

Address

George

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Umjojo Ethio South Africa Cultural heritage Site posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share